የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከዲፕሎማሲዊ ውይይቶችና ድርድሮች አኳያ ሲቃኝ episode artwork

EPISODE · Sep 19, 2025 · 30 MIN

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከዲፕሎማሲዊ ውይይቶችና ድርድሮች አኳያ ሲቃኝ

from Sovereignty Sources

''ለአካባቢ ጉዳይ የየሀገራትን ድርሻ በህግ መወሰን ይጠይቃል። ይህ ከሌለ ሦስቱም ሀገራት ሆኑ ሌሎቹ በዘላቂነት መንገዶቻቸውን ሊያቀኑ አይችሉም። የውኃ ክፍፍል ወይም መጋራት የሚባለው በህግ መመሥረት አለበት — ኃብት ባጠረ ቁጥር እኔ እለቅልሃለሁ፤ አልጎዳህም ብቻ በማለት ሀሳባቸው ሊረጋ አይችልም "- ሲሉ ሀይድርሎጁስቱ፣ የውኃ ሐብቶች መሃንዲስና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪው ፕሮፌሰር ይልማ ስለሺ ተናግረዋል።የታላቁ የህዳሴ ግድብ ጋር በተገናኘ የሚነሱ አንኳር ዲፕሎማሲዎችና የባይንዲንግ አግሪመንት ጉዳዮች የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢ ከሀይድሮሎጂስት ፣ የውኃ ሀብቶች መሃንዲስና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪው ፕሮፌሰር ይልማ ስለሺ ጋር ተወያይቷል። ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 19, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ከዲፕሎማሲዊ ውይይቶችና ድርድሮች አኳያ ሲቃኝ

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 30 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on September 19, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!