የታሪክ ባለቤትነት እና የይዞታ ባለቤትነትና ፍትሕ በአፍሪካ episode artwork

EPISODE · Dec 20, 2025 · 1H

የታሪክ ባለቤትነት እና የይዞታ ባለቤትነትና ፍትሕ በአፍሪካ

from The Rising South

“ዓላማችን መሆን ያለበት የአፍሪካ ወጣቶችን አእምሮ ከቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ነፃ ማውጣት ነው፤ ምክንያቱም ባለፉት ጥቂት መቶ ዓመታት የአፍሪካ ታሪክ ሲታጠብና ሲበረዝ ቆይቷል። [...]ስለሆነም፣ አሁን ባለው የግዙፍ የሃሳብ ለውጥ ወቅት፣ ታሪካችን ከአፍሪካ ነፃነት ጋር እንዳልተጀመረ በአፍሪካም ሆነ በመላው ዓለም ለሚገኙ ወጣቶች የማሳወቅ፣ የማስተማር እና ግንዛቤ የመፍጠር ኃላፊነት የኛ ነው።” ሲሉ የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ አብይ ጥላሁን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው ባለሁለት ክፍል የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ የቱሪዝም ባለሙያ እና የባህል ጉዳዮች አንቂ ራስ አብይ ጥላሁን አፍሪካውያን ቅርሶቻቸውን እና ግዛቶቻቸውን ለንግድ መጠቀሚያ ከሚያደርጉ ሥርዓቶች ታሪካቸውን እንዴት መልሰው እየተረከቡ እንደሆነ እንዲሁም ስለ አፍሪካ አንድነት፣ ስለ ታሪካዊ ንቃት እና ባህልን ማዛባት ስለሚያስከትለው አደጋ በሰፊው ተወያይተናል፡፡ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ ከታሪክ ባለቤትነት ወደ መሬት ፍትሕ ተሻግረን ስላልተቋጨው የአፍሪካ የመሬት ባለቤትነት እና የሉዓላዊነት ትግል ከደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትር ምዝዋኔሌ ኞትሶ፣ የዚምባብዌ መሬት ኮሚሽን ሰብሳቢ ቴንዳይ ሩት ዎከር እና የክዋሜ ንክሩማ ዩኒቨርሲው ፕሮፌሰር ሩዲዝ ኪንግ ጋር ቆይታ እናደርጋለን። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 20, 2025

Embed this episode

Ready to play

የታሪክ ባለቤትነት እና የይዞታ ባለቤትነትና ፍትሕ በአፍሪካ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 20, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!