Skip to content
የተቀዛቀዘው የዜጎች የምርጫ ተሳታፊነት እና የሚያስከፍለው ዋጋ- ቆይታ ከበፍቃዱ ሃይሉ ጋር - ሜይ 12, 2021 episode artwork

EPISODE · May 12, 2021 · 9 MIN

የተቀዛቀዘው የዜጎች የምርጫ ተሳታፊነት እና የሚያስከፍለው ዋጋ- ቆይታ ከበፍቃዱ ሃይሉ ጋር - ሜይ 12, 2021

from ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው

ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ለመካሄድ የሳምንታት እድሜ በቀረበት በአሁኑ ሰዓት ዜጎች የምርጫ ካርድ ለመውሰድ ያላቸው ተነሳሽነት እንደተጠበቀው አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን እየተናገሩ ነው፡፡ የመብቶች እና ዴሞክራሲ እድገት ማዕከል ‘ካርድ ኢትዮጵያ’ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በፍቃዱ ሃይሉ ዜጎች ከደህንነት ስጋት፣ በምርጫ አስፈጻሚዎች ለውጥ እና ምርጫው አሸናፊው የሚታወቅበት የተበላ ዕቁብ ነው በሚሉ ሃሳቦች ምክንያት ተነሳሽነታቸው ተቀዛቅዟል ይላሉ፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published May 12, 2021

Embed this episode

Ready to play

የተቀዛቀዘው የዜጎች የምርጫ ተሳታፊነት እና የሚያስከፍለው ዋጋ- ቆይታ ከበፍቃዱ ሃይሉ ጋር - ሜይ 12, 2021

0:00 9:21

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 9 minutes long.

When was this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on May 12, 2021.

Can I download this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!