የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ episode artwork

EPISODE · Jun 30, 2025 · 1H

የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ

from The Rising South

የአፍሪካ ትምህርት በቅኝ ግዛት ከመታወኩ በፊት በአገር በቀል እውቀት የተቀረፀ ጥልቅ፣ የተለያየ ታሪክ ያለው ነበር። ዛሬም  አህጉሪቱ የራሷን እሴቶች እና እውነታዎች ለማንፀባረቅ ከቅኝ ግዛት ዘመን የተወረሱ ስርዓቶችን የመቀየር ፈተና ተጋርጦባታል።በዚህ የራይዚንግ ሳዉዝ መሰናዶም የሚዲያ እና ትምህርት ለልማት አፍሪካ ፎረም ጥምረት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ላዋሊ ኮል ጋር  ያልተነገረውን የአፍሪካን ትምህርት ታሪክ  ፤  የቅድመ ቅኝ ግዛት የእውቀት መገለጫዎችና፣  የቅኝ ግዛት ዘመን ጥፋቶችን በሰፊው እንመረምራለን።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jun 30, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on June 30, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!