EPISODE · Feb 24, 2022 · 15 MIN
የጠቢባኖቹ መንገድ { Wisdom Tools }
from Wisdom Ethiopia Amharic Podcast · host Bisrat
Mindful - Hearing = ያለሃሳብ ረብሻ መከታተል Insight ይሰጠናል ( ካዳመጥን በኋላ ከውስጥ የሚመጣ አሃ የምንለበት ቅጽበታው ማስተዋል እስከዛሬ ባላየነው መንገድ እንድንመለከተው ያደርገናል ስናዳምጥ መተግበር የምንፈልገውን ግን ያልተገበርነውን ይሁን ምሳሌ => ሜድቴሽን Mindful - Contemplating = ሁኔታዎችን ከሁሉም አቅጣጫ በጥልቀት ማየት [ ቅጽበታው ማስተዋል ቦታ ሰጥቶ ማስፋትና በጥልቀት መረዳት ] Mindful - Meditation = ተረጋግቶ ትኩረትን አንድ ነገር ላይ ማድረግ ትኩረትን ፣ ግልጽነትን ፣ ስሜታዊ አዎንታዊነትን እና የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ በተረጋጋ ሁኔታ ማየትን ማዳበር የአዕምሮዎን ቅደም ተከተል እና ልምዶች ያሳውቀናል, በዛ ምክኒያት አዲስ እና የበለጠ የተዋጣለት የእውነትና የመሆን መንገዶችን ለማዳበር ያግዘናል
NOW PLAYING
የጠቢባኖቹ መንገድ { Wisdom Tools }
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Mar 26, 2026 ·1m
Jan 2, 2026 ·47m
Dec 21, 2025 ·46m