የጤፍ ባለቤትነት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከብዝሃ-ህይወት ሃብት ዘረፋ ጋር episode artwork

EPISODE · Jul 23, 2025 · 1H

የጤፍ ባለቤትነት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከብዝሃ-ህይወት ሃብት ዘረፋ ጋር

from The Rising South

የአፍሪካ ሼፎች ጉባኤ እና የሥርዓተ ምግብ የፖሊሲ ምክክር  ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፤ ጉባዔው ማጠንጠኛ ካደረገባቸው ጉዳዮች አንዱ የምግብ ሉዓላዊነት ይገኝበታል፡፡ ይህን ከሚፈታተኑ ተግባራት ውስጥም  በምዕራቡ ዓለም ኩባንያዎች የሚፈጸሙ የ'ባዮፓይሬሲ' ወይም የብዝሃ- ህይወት ሃብት ዘረፋ አንዱ ነው፡፡    “የብዝሀ ሕይወት ዘረፋ 'ባዮፓይሬሲ' ለደቡባዊ  ዓለም ሀገራት አሳሳቢ ጉዳይ ነው፤ ምክንያቱም እነዚህ ሀገራት  በተፈጥሮ የአዝርዕት ዘረመል ሀብት የበለፀጉ ናቸው። የሰሜኑ ዓለም ሀገራት ኩባንያ ባለቤቶች ግን እነዚህን የአዝርዕት ዘረመል ሀብቶችን ለመጠቀም [በራሳቸው ስም ለማስመዝገብ] ፍቃድ እየጠየቁ ነው። […] የአዝርዕት ሉዓላዊነት በጣም ወሳኝ ነው፣ ምክንያቱም የተለያዩ ዘሮች በእጃቸው ከሌሉ የምግብ ዋስትና አይኖርም።”በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት አቅራቢው ኢትዮጵያ ጤፍ ላይ የተፈፀመባትን የባለቤትነት ዘረፋ መነሻ አድርጎ የተፈጥሮ ሃብት ዘረፋ የ'ባዮፓይሬሲ'ን ዓለም አቀፍ ኢፍትሃዊነት በሰፊው ይዳስሳል፤  የኢትዮጵያ ዘላቂ የምግብ ሥርዓቶች እና የአግሮኢኮሎጂ ኮንሰርቲየም ዋና ዳይሬክተር ባዩሽ ፀጋዬ (ዶ/ር) ጋብዟቸዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 23, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የጤፍ ባለቤትነት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከብዝሃ-ህይወት ሃብት ዘረፋ ጋር

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 23, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!