የጥር 11 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና episode artwork

EPISODE · Jan 19, 2026 · 11 MIN

የጥር 11 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

from የዓለም ዜና · host DW

በዛሬው ዕለት በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ። የተመድ በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2026 የመን ውስጥ ሰብአዊ ቀውስ ሊባባስ እንደሚችል ከወዲሁ አሳሰበ። የሊቢያ የፀጥታ ባለሥልጣናት በድብቅ እስር ቤቶች ተይዘው የቆዩ ከ200 በላይ ስደተኞችን ነጻ ማውጣታቸው ተነገረ። አብዛኞቹ ስደተኞች ከሶማሊያ እና ኤርትራ የመጡ መሆናቸው ተገልጿል። በግሪንላንድ ጉዳይ የአሜሪካው ፕሬዝደንት የአውሮጳ ሃገራት ላይ የዛቱት የቀረጥ ጭማሪ የአትላንቲክ ማዶ ለማዶ ትስስርን ሊጎዳ እንደሚችል የአውሮጳ ኮሚሽን አሳሰበ።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 19, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የጥር 11 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

0:00 11:32

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። Radio Sweden Tigrinya - ራድዮ ሽወደን ትግርኛ Sveriges Radio ዜና ሽወደን ብትግርኛ Ansvarig utgivare: Klas Wolf-Watz ማሕደረ ዜና ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ

Frequently Asked Questions

How long is this episode of የዓለም ዜና?

This episode is 11 minutes long.

When was this የዓለም ዜና episode published?

This episode was published on January 19, 2026.

Can I download this የዓለም ዜና episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!