EPISODE · Jan 24, 2026 · 9 MIN
የጥር 16 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
• ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ ጋር ከትብብር ውጭ የሚያስቡ ያሏቸውን አካላት አስጠነቀቁ ። • የአሜሪካው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ክርስቶፎር ላንዳው ኢትዮጵያ እና ግብጽን ጨምሮ በቀጣናው ሃገራት ጉብኝት ለማድረግ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። • የዩጋንዳ የተቃዋሚ ፖለቲከኛ ፓርቲ መሪ ኪዛ ቢስጊዬ በእስር ቤት ውስጥ ተገቢው ህክምና መነፈጋቸውን ባለቤታቸው ይታወቅልኝ አሉ ። • የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጸረ ስደተኞች ዘመቻ በበረታባት የሚኒሶታ ግዛት በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች የመንግስትን ዘመቻ ለመቃወም አደባባይ ወጡ።
NOW PLAYING
የጥር 16 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Jun 26, 2026 ·25m
Jun 25, 2026 ·24m
Jun 24, 2026 ·17m
Jun 23, 2026 ·24m
Jun 22, 2026 ·13m
Jun 22, 2026 ·17m