Skip to content
የፀጥታ ሥጋት እና የምርጫ ዝግጅት በምዕራብ ኦሮምያ - ማርች 30, 2021 episode artwork

EPISODE · Mar 30, 2021 · 6 MIN

የፀጥታ ሥጋት እና የምርጫ ዝግጅት በምዕራብ ኦሮምያ - ማርች 30, 2021

from ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ · host ናኮር መልካ

ከምርጫው በፊት በምዕራብ ኦሮምያ አንዳንድ ቦታዎች የሚታየው የፀጥታ ስጋት መወገድ እንዳለበት ቪኦኤ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች አሳስበዋል። የምርጫ ዓመት ድባብ ያልታየባቸው አካባቢዎችም እንዳሉ አስተያየት ሰጭዎቹ አመልክተው መንግሥት ህዝቡን እንዲያወያይ ጠይቀዋል። ፌዴራል ፖሊስ ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ ምርጫው ከትግራይ በስተቀር በሁሉም ክልሎች እንደሚካሄድና በሰላማዊ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ እንደሚሠራ አስታውቋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Mar 30, 2021

Embed this episode

Ready to play

የፀጥታ ሥጋት እና የምርጫ ዝግጅት በምዕራብ ኦሮምያ - ማርች 30, 2021

0:00 6:19

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 6 minutes long.

When was this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on March 30, 2021.

Can I download this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!