EPISODE · Apr 10, 2026 · 1H
የፀጥታና ደህንነት ጥገኝነት ያስከተለው መዘዝ:- የምዕራባውያን ሚና በመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ
from Sovereignty Sources
''የመካከለኛው ምሥራቅ በተለይም የአረብ ሀገራት የውጭ ግንኙነታቸው፣ ከፀጥታ ጋር የተገናኘው በአሜሪካ ላይ ጥገኛ እንደሆነ እናውቃለን — የአረብ ሀገራት በአንድም በሌላ መንገድ የሚኖራቸው የመልስ ምት ወሳኝ ነገር ነው'' - በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት መምህሩ መሃመድ ሰዒድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ በግጭት ወጥመድ ውስጥ የሚገኙት የአረብ ሀገራትን መነሻ በማድረግ የምዕራባዊያን ተፅዕኖዎችና የድሮን ጦርነቶችን በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት መምህሩ መሃመድ ሰዒድ ጋር እንዳስሳለን። በከፍል ሁለት ስለኢነርጂ እና ኢንዱስትሪያልዜሽን መጎልበት በተለይም በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን በሚመለከት በዘርፉ ኤክስፐርት ከሆኑት አበጀ መንገሻ ጋር እንወያያለን። ሙሉውን መረጃው ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
Ready to play
የፀጥታና ደህንነት ጥገኝነት ያስከተለው መዘዝ:- የምዕራባውያን ሚና በመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.