EPISODE · Feb 17, 2026 · 11 MIN
የየካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
የየካቲት 10 ቀን 2019 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ ክልል ኃይሎች በትግራይ ክልል ድንበር ላይ በብዛት እየሰፈሩ ነው ሲሉ አንድ ዲፕሎማት መናገራቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት AFP ዘገበ። ማንነታቸውን ያልተገለጸው ዲፕሎማቱ «የፌደራሉ ሠራዊት ትግራይን ከቧል ፤« የትግራይ ክልል ኃይሎችም ድንበሮቻቸው ላይ እየሰፈሩ ነው» በማለት ተናግረዋል። የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ተይፕ ኤርዶሃን ዛሬ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት 15 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎችና አንድ የምክር ቤት አባል ተናገሩ።
NOW PLAYING
የየካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Jun 26, 2026 ·25m
Jun 25, 2026 ·24m
Jun 24, 2026 ·17m
Jun 23, 2026 ·24m
Jun 22, 2026 ·13m
Jun 22, 2026 ·17m