EPISODE · Feb 21, 2026 · 10 MIN
የየካቲት 14 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
• የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትግራይ ክልል ውስጥ ወደ ሚገኙ የቀድሞ የጦር ሰፈሮቹ ይገባል ተብሎ የተሰራጨው መረጃ «ሐሰት ነው » ሲል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አስተባበለ። • እስራኤል በሊባኖስ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኘው የበካ ሸለቆ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ሦስት ሕጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። • ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሁሉም ምርቶች ላይ ተጨማሪ የ10 በመቶ ቀረጥ ጣሉ ። • ዩክሬን ሩስያ ውስጥ ጠልቃ በመግባት በፈጸመችው የድሮን ጥቃት በሚሳኤል ማምረቻ ኢንዱስትሪ ላይ ጉዳት ማድረሷ ተነገረ። በጥቃቱ 11 ሰዎች ቆስለዋል።
Embed this episode
NOW PLAYING
የየካቲት 14 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.