EPISODE · Feb 28, 2026 · 11 MIN
የየካቲት 21 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
• በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ ጃዊ ቀበሌ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 22 ሰዎች መገደላቸውን የአይን እማኞች ተናገሩ። • እስራኤል እና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን የተቀናጀ ጥቃት መፈጸም መጀመራቸውን አስታወቁ። • በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰውን መጠነ ሰፊ ጦርነት ተከትሎ ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ የተለያየ ምላሽ እየሰጠበት ይገኛል። • የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ የአየር መንገድ ኩባንያዎች ወደ ቀጠናው የሚደረጉ በረራዎችን በሙሉ ሰርዘዋል። • ታሊባን የሚያስተዳድረው የአፍጋኒስታን መከላከያ ሚኒስቴር በሁለት የፓኪስታን የጦር ሰፈሮች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ።
Embed this episode
NOW PLAYING
የየካቲት 21 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.