EPISODE · Mar 2, 2026 · 9 MIN
የየካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
130ኛው የአድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት ተከበረ። በደቡብ ሱዳን ሰሜናዊ ግዛቶች ውስጥ በደረሰ ጥቃት 169 ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ። በሥልጣን ክፍፍል ሂደት በፕሬዝደንቱና በተቀናቃኛቸው ኃይላት መካከል ግጭት መባባሱን የተመድ አመልክቷል። በመካከለኛው ምሥራቅ የተለኮሰው ጦርነት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። ኢራን እስራኤልን ጨምሮ በአቅራቢያዋ የአሜሪካ ይዞታ በሚገኝባቸው የአረብ ሃገራት ላይ ጥቃቷን ዛሬም አጠናክራለች። እስራኤልም በኢራን እና ሊባኖስ ላይ ድብደባዋን ቀጥላለች። የኢራን ጊዜያዊ አስተዳደር ምክር ቤት ኃላፊ የአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት የተሳሳተ ስሌት ነው አሉ።
NOW PLAYING
የየካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
Jun 26, 2026 ·25m
Jun 25, 2026 ·24m
Jun 24, 2026 ·17m
Jun 23, 2026 ·24m
Jun 22, 2026 ·13m
Jun 22, 2026 ·17m