EPISODE · Mar 6, 2026 · 13 MIN
የየካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የኦሮሞ ነፃነት ጦር አባላት በአዳጊና አዋቂ ሴቶች ላይ የፈጸሟቸውን አስገድዶ መድፈር፣ የቡድን ወሲባዊ ጥቃት፣ የወሲብ ባርነት፣ አሰቃቂ ግድያና ጾታዊ ጥቃቶችን መርምረው አጥፊዎች እንዲጠየቁ እንዲደርጉ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ። የተመድ ዩጋንዳ ሲቪሎች የተገደሉበትና ክፉኛ የተቃጠሉበትን የደቡብ ሱዳንን የአየር ጥቃት አግዛለች የሚል መረጃ ይፋ አደረገ። በመካከለኛው ምሥራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት ሰባተኛ ቀን የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች ቴህራንና ቤይሩትን መደበብደባቸው እየተዘገበ ነው። በፓኪስታንና አፍጋኒስታን ግጭት 56 ሲቪል የአፍጋን ዜጎች መገደላቸውን ከመቶ በላይም መጎዳታቸው የተመድ አስታወቀ።
Embed this episode
NOW PLAYING
የየካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.