EPISODE · Apr 13, 2026 · 1H
የዩሪ ጋጋሪን ውለታ፡ የመጀመሪያው ጉዞ ወደ ህዋ
from Sovereignty Sources
''ስፔስ ሳይንስን ልዩ የሚያደርገው የማናውቀውን ነገር ለማወቅ ጥረት የምናደርግበት ነው። በዚህ ረገድ የስፔስ ሳይንስ ምርምር መስመር እንዲይዝ ዩሪ ጋጋሪን መሰረት የጣለ ታላቅ ሰው ነው - ሲሉ የዘርፉ ተመራማሪው አለምዬ ማሞ(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።" በዛሬው ፕሮግራም በክፍል አንድ በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ መጋቢት 12 የሚከበረውን የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ህዋ የተጓዘበትን ቀንና የህዋ ሳይንስ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኑውክላር አነርጂ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሩ አብድረዛቅ ኡመር እና የስነ ህዋ ተመራማሪው ዶ/ር አለምዬ ማሞ ጋር ጥልቅ ምልከታ ተከናውኗል። በመካከለኛው ግጭት ሳቢያ በንግድና ፋይናንስ ላይ ተፅዕኖ ቢፈጥሩም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጫናውን ለመቋቋም የገንዘብ ፖሊሲውን እንደሚያስቀጥል ስለመግለፁ ከባንክ፣ ኢንሹራንስ እና የማርኬቲንግ ባለሙያው አስቻለሁ ታምሩ ጋር የምናደርገው አጭር ቆይታም የፕሮግራማችን ሌላኛው አካል ነው። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
NOW PLAYING
የዩሪ ጋጋሪን ውለታ፡ የመጀመሪያው ጉዞ ወደ ህዋ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.