EPISODE · Sep 11, 2025 · 1H
''የዘመኑ አድዋ'' ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና የአፍሪካ ሚናና ቦታ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ
from The Rising South
“የህዳሴው ግድብ፣ እንደ አድዋ ድል ሁሉ፣ አፍሪካውያን "እኛ ማድረግ አንችልም" ወይም "ያለ ድጋፍ መቆም አንችልም" ከሚለው አስተሳሰብ ወጥተው የኢኮኖሚና የፖሊሲ ነፃነታቸውን የሚያረጋግጡበት ትልቅ ክስተት ነው።” ክቡር አቶ መላኩ አለበልበዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ልዩ ዝግጅት፣ የአፍሪካ የፈጠራ፣ የመቋቋም አቅም እና የትጋት ምልክት የሆነውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃን በስፍራው ከተገኙ እንግዶች ጋር በጉባ ተገኝተን ታሪካዊ ክስተቱን እንቃኛለን። ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ ቀድሞ የዉሃ እና ኢነርጂ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ እና ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ግድቡ በኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ፣ በዲፕሎማሲ እና በክልላዊ ትስስር ላይ ስላለው ተጽእኖ ከግድቡ ግርጌ ሆነው የተለያዩ ሀሳቦችን ሰጥተውናል። ከዚያም፣ በአፋጣኝ በሚለዋወጠው ባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ አፍሪካ የሚያጋጥሟትን ዕድሎች እና ተግዳሮቶች የሚፈትሹትን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲው ዶ/ር ዳዊት ቢያዝን ጋር ውይይት አድርገናል።
Embed this episode
NOW PLAYING
''የዘመኑ አድዋ'' ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና የአፍሪካ ሚናና ቦታ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.