ዩኒቨርስቲዎች ሲከፈቱ ሊከሰቱ የሚችሉ ግጭቶችን ታሳቢ በማድረግ ለግቢ ጥበቃዎች በፌደራል ፖሊስ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ - ኦክቶበር 28, 2020 episode artwork

EPISODE · Oct 28, 2020 · 6 MIN

ዩኒቨርስቲዎች ሲከፈቱ ሊከሰቱ የሚችሉ ግጭቶችን ታሳቢ በማድረግ ለግቢ ጥበቃዎች በፌደራል ፖሊስ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ - ኦክቶበር 28, 2020

from ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው

ለፈው ግማሽ ዓመት ተፈጥረው የነበሩ የተማሪዎች ግጭት እና የትምህርት መስተጓጎል ተሞክሮ በመነሳት እና መጪው የምርጫ ወቅት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ለግቢ ጥበቃ አባላት በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚነሱ የብሄር እና የፖለቲካ ግጭቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስልጠና በሃገር አቀፍ ደረጃ መስጠት ጀምሯል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 28, 2020

Embed this episode

Ready to play

ዩኒቨርስቲዎች ሲከፈቱ ሊከሰቱ የሚችሉ ግጭቶችን ታሳቢ በማድረግ ለግቢ ጥበቃዎች በፌደራል ፖሊስ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ - ኦክቶበር 28, 2020

0:00 6:43

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 6 minutes long.

When was this ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on October 28, 2020.

Can I download this ምጣኔ ኃብት - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!