EPISODE · Nov 4, 2025 · 1H
ዩኒቨርሲቲ መግባት ብቸኛ አማራጭ ነውን? ሀገር ያፈራቻቸው ሌሎች ዕድሎችን እንዴት እንጠቀም?
from The Rising South
“ቴክኒክ እና ሙያ መግባት ማለት ከዩኒቨርሲቲ ያነሰ ተደርጎ ነው ትርጉም የተወሰደው። ምክንያቱም ይሄ እንደ ዲፕሎማ ነው የሚቆጠረው። ያኛው እንደ ዲግሪ ስለሚቆጠር እና ማሻሻል ይፈልጋል። ይሄ የዩኒቨርሲቲ ባህሪ ኖሮት ሌላ ደረጃዎች ተቀምጦለት ታርጌቱም ተቀይሮ ነው መምጣት ያለበት።” ሲሉ የስነ-አዕምሮ ባለሙያ እና አማካሪ አቶ እድሜአለም ግዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የስነ-አዕምሮ ባለሙያ እና አማካሪ ከሆኑት አቶ እድሜአለም ግዛ ጋር በመሆን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ጋር ተያይዞ ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የተቆረጠውን ውጤት የማያስመዝገቡ ተማሪዎች ቁጥር እየላቀ መምጣቱን ተከትሎ እነኚህ ተማሪዎች እንዴት ባለ መልኩ አእምሮኣቸውን አዘጋጅተው ሌሎቸ አማራጮችን መመልከት አለባቸው በሚለው ጉዳይ ተወያይተናል፡፡ በዚሁ መሰናዶ ሁለተኛ ክፍል ደግሞ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎቸ መካከል በቋንቋ እና ባህል ረገድ ስለተመሰረተው ግኑኝነት በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና በዩኒቨርሲቲው ስር ያለው የአለቃ ገብረሃና የባህል ጥናት እና ልማት ዳይሬክተር ከአቶ መሰረት ወርቁ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
NOW PLAYING
ዩኒቨርሲቲ መግባት ብቸኛ አማራጭ ነውን? ሀገር ያፈራቻቸው ሌሎች ዕድሎችን እንዴት እንጠቀም?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.