Skip to content
ኢዜማ ኮንሶ ላይ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አለ - ፌብሩወሪ 25, 2021 episode artwork

EPISODE · Feb 24, 2021 · 7 MIN

ኢዜማ ኮንሶ ላይ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አለ - ፌብሩወሪ 25, 2021

from ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ · host ዮናታን ዘብዴዎስ

በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን የኢዜማ ፓርቲ አባላት የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅት በፀጥታ ኃይሎች መያዛቸውን፤ ሲያዙም መደብደባቸውና መቁሰላቸውን ለሁለት ቀናት ከታሰሩ በኋላም ትናንት ማምሻውን ከእስር መለቀቃቸውን ኢዜማ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጠ። የኮንሶ ዞን ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ በኢዜማ ምርጫ ቅስቀሳ ምክንያት የታሰረ ሰው አለመኖሩን ጠቅሶ “መንግስት ፈርሷል” የሚል አሉባልታ በአደባባይ ሲያውጁ እና ህገ ወጥ ድርጊት ሲፈፅሙ የተያዙ ግለሰቦች መኖራቸውን ተናግሯል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Feb 24, 2021

Embed this episode

Ready to play

ኢዜማ ኮንሶ ላይ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አለ - ፌብሩወሪ 25, 2021

0:00 7:45

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 7 minutes long.

When was this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on February 24, 2021.

Can I download this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!