Skip to content
የእግዚአብሔር መንግሥት podcast artwork

የእግዚአብሔር መንግሥት

by Kassa Keraga

‹‹እውነት ባዕድ(እንግዳ) ከሆነ ስፍራ ሊገኝ እንደሚችል ጓደኞቼ አስጠንቅቀው ነግረውኝ ነበር፡፡›› ዴቪድ ኒኮላስ ‹‹እስከ ዛሬ ብዙ የተማራችሁት፣ የሰማችሁትና ያነበባችሁት ያወቃችሁትም ሊኖር እንደሚችል እናውቃለን፡፡ ግን እስቲ እንደ ገና እነዚህን ገጾች ትሰሙን ዘንድ እንለምናችሁ፡፡ በገዛ ዘመኗ ጳውሎስ የሚናገረውን ለማዳመጥ ጌታ ልቧን እንደ ከፈተላት እንደ ሊዲያ ልባችሁን ይከፍተው ዘንድ እንጸልያለን፡፡ ሁሉን አዲስ ከሚያደርገው ጌታ ጋር እስቲ የእውቀቱን ቀንዲል እንደ ገና ለኩሱት፡፡ አዲስ ሰማይ (ልብ) እና አዲስ ምድር (ምልልስ) ይሆንልን ዘንድ በዚህ በዘመነ ሎዶቅያ ሌላ ዕድል ተሰጠን፡፡ ዘመንም ብቻ ሳይሆን የተሰጠን የዘመኑ መልእክተኞችም አሉን፡፡ አስቀድመን ከሰማነው ሌላ እንዳንሰማ ካመረርንበት ከተማችን መመለስና መውጣት አለብን፡፡ ስለ ወጋችን - ስለ ትምህርታችን - ስለ ‹‹አባቶች›› ቀኖና - ስለ አንድ ዘመን ብርሃን (እውነት) በግትርነት ጸንተን የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻርና ለመዋጋት ያደረግነው የነፍስ ተጋድሎ ማብቃት አለበት፡፡ ለመንፈሳዊ ሃፍረታችን እራፊ ጨርቅ እንኳ ያሳጣንን የዛሬውን ‹‹መንፈሳዊነት›› ልንታገሠው የቻልነው በምን ልብ ነው? መንፈሳዊነት ማፈሪያ፣ እንቅስቃሴም የገዛ ምኞት ባሪያ፣ አገልግሎት ደግሞ ቅሌት… ዋጋቸው ባደረጉበት በዚህ ዘመን… በእነዚህ ገጾች ያሉትን ጽሑፎች ማንበብና መልእክቶችን ማዳመጥ ልዩነት ያመጣሉ ብለን እናምናለን፡፡ በእናንተ ልዩነት ባያመጣ እንኳ ዘመናችሁን ግን እንደሚኮንነው እርግጠኞች ነን፡፡ የምንላችሁም ብዙ ነገር አለንና ነፍሳችሁ እንጂ መንፈሳችሁ አይጥበብብን - የሚቤዥ ጌታ ያድርገው - አሜን!!

From the show's RSS feed, refreshed Jul 10, 2025. Source feed.

Subscribe Bookmark

Episodes

  1. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 31

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 31

  2. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 30

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 30

  3. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 29

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 29

  4. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 28

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 28

  5. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 27

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 27

  6. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 26

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 26

  7. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 25

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 25

  8. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 24

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 24

  9. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 23

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 23

  10. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 22

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 22

  11. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 18

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 18

  12. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 17

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 17

  13. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 16

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 16

  14. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 15

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 15

  15. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 12

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 12

  16. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 13

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 13

  17. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 14

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 14

  18. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 11

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 11

  19. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 10

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 10

  20. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 9

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 9

  21. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 8

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 8

  22. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 7

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 7

  23. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 6

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 6

  24. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 5

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 5

  25. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 4

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 4

  26. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 3

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ ራእይ›› 3

  27. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 1

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 1

  28. መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 2

    መገለጡ ‹‹የዮሐንስ_ራእይ›› 2

About this show

‹‹እውነት ባዕድ(እንግዳ) ከሆነ ስፍራ ሊገኝ እንደሚችል ጓደኞቼ አስጠንቅቀው ነግረውኝ ነበር፡፡›› ዴቪድ ኒኮላስ

‹‹እስከ ዛሬ ብዙ የተማራችሁት፣ የሰማችሁትና ያነበባችሁት ያወቃችሁትም ሊኖር እንደሚችል እናውቃለን፡፡ ግን እስቲ እንደ ገና እነዚህን ገጾች ትሰሙን ዘንድ እንለምናችሁ፡፡ በገዛ ዘመኗ ጳውሎስ የሚናገረውን ለማዳመጥ ጌታ ልቧን እንደ ከፈተላት እንደ ሊዲያ ልባችሁን ይከፍተው ዘንድ እንጸልያለን፡፡ ሁሉን አዲስ ከሚያደርገው ጌታ ጋር እስቲ የእውቀቱን ቀንዲል እንደ ገና ለኩሱት፡፡ አዲስ ሰማይ (ልብ) እና አዲስ ምድር (ምልልስ) ይሆንልን ዘንድ በዚህ በዘመነ ሎዶቅያ ሌላ ዕድል ተሰጠን፡፡ ዘመንም ብቻ ሳይሆን የተሰጠን የዘመኑ መልእክተኞችም አሉን፡፡

አስቀድመን ከሰማነው ሌላ እንዳንሰማ ካመረርንበት ከተማችን መመለስና መውጣት አለብን፡፡ ስለ ወጋችን - ስለ ትምህርታችን - ስለ ‹‹አባቶች›› ቀኖና - ስለ አንድ ዘመን ብርሃን (እውነት) በግትርነት ጸንተን የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻርና ለመዋጋት ያደረግነው የነፍስ ተጋድሎ ማብቃት አለበት፡፡ ለመንፈሳዊ ሃፍረታችን እራፊ ጨርቅ እንኳ ያሳጣንን የዛሬውን ‹‹መንፈሳዊነት›› ልንታገሠው የቻልነው በምን ልብ ነው? መንፈሳዊነት ማፈሪያ፣ እንቅስቃሴም የገዛ ምኞት ባሪያ፣ አገልግሎት ደግሞ ቅሌት… ዋጋቸው ባደረጉበት በዚህ ዘመን… በእነዚህ ገጾች ያሉትን ጽሑፎች ማንበብና መልእክቶችን ማዳመጥ ልዩነት ያመጣሉ ብለን እናምናለን፡፡ በእናንተ ልዩነት ባያመጣ እንኳ ዘመናችሁን ግን እንደሚኮንነው እርግጠኞች ነን፡፡

የምንላችሁም ብዙ ነገር አለንና ነፍሳችሁ እንጂ መንፈሳችሁ አይጥበብብን - የሚቤዥ ጌታ ያድርገው - አሜን!!

Hosted by

Kassa Keraga

Frequently asked questions

How many episodes does የእግዚአብሔር መንግሥት have?

የእግዚአብሔር መንግሥት has 28 episodes on PodParley. The most recent episode was published on September 3, 2023.

What is የእግዚአብሔር መንግሥት about?

‹‹እውነት ባዕድ(እንግዳ) ከሆነ ስፍራ ሊገኝ እንደሚችል ጓደኞቼ አስጠንቅቀው ነግረውኝ ነበር፡፡›› ዴቪድ ኒኮላስ ‹‹እስከ ዛሬ ብዙ የተማራችሁት፣ የሰማችሁትና ያነበባችሁት ያወቃችሁትም ሊኖር እንደሚችል እናውቃለን፡፡ ግን እስቲ እንደ ገና እነዚህን ገጾች ትሰሙን ዘንድ እንለምናችሁ፡፡ በገዛ ዘመኗ ጳውሎስ የሚናገረውን ለማዳመጥ ጌታ ልቧን እንደ ከፈተላት እንደ ሊዲያ ልባችሁን ይከፍተው ዘንድ እንጸልያለን፡፡ ሁሉን አዲስ ከሚያደርገው ጌታ ጋር እስቲ የእውቀቱን ቀንዲል እንደ...

How often does የእግዚአብሔር መንግሥት release new episodes?

የእግዚአብሔር መንግሥት publishes weekly, based on its 28 episodes since April 2023.

Who hosts የእግዚአብሔር መንግሥት?

የእግዚአብሔር መንግሥት is created and hosted by Kassa Keraga.
Link copied