እራስዎንም ሌሎችንም ከኮሮናቫይረስ ይጠብቁ - ፌብሩወሪ 27, 2020 episode artwork

EPISODE · Feb 27, 2020 · 1 MIN

እራስዎንም ሌሎችንም ከኮሮናቫይረስ ይጠብቁ - ፌብሩወሪ 27, 2020

from መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ · host VOA

እጆችዎን በሣሙናና በብዙ ውኃ ይታጠቡ፤ ውኃና ሣሙና አጠገብዎ ከሌለ በማንኛውም አልኮሆል ያብሷቸው። ከልጆች ጋር ስለኮሮናቫይረስ /ኮርቪድ-19/ ይነጋገሩ። በአካባቢዎ የሚያስለው ወይም የሚያስነጥስ ሰው ካለ በአንድ ሜትር ያህል ይራቁ። እርስዎም ቢሆኑ ሣልና ማስነጠስ ካለዎ፣ ትኩሣት ከተሰማዎ ወደ ሃኪም ይሂዱ።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Feb 27, 2020

Embed this episode

NOW PLAYING

እራስዎንም ሌሎችንም ከኮሮናቫይረስ ይጠብቁ - ፌብሩወሪ 27, 2020

0:00 1:15

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ?ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት። አጭር ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡

Frequently Asked Questions

How long is this episode of መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 1 minute long.

When was this መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on February 27, 2020.

Can I download this መካከለኛው ምሥራቅ - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!