Episodes
-
PART TWO (02)...HOW APOSTLES EXPOSED ANTICHRIST TEACHERS AND PROTECT THERE FOLLOWERS .1 PETER 1÷1-4
ግዜው እውነተኛ አስተምሮትን ለይተን ከክርስቶስ ህብረት ጋር መሆናችንን እርግጠኞች ሆነን በጥንቃቄ የምንኖርበት ዘመን እንጂየምንዘናጋበትና እራሳችንን ለገዳዩች አሳልፈን የምንስጥበት ግዜ አይደለም በቃሉ እውቀት እየተሞላን ስንኖር እራሳችንን በዙሪያችን ያሉትን እየታደግን እንኑር። abrahamkidane123@outlook. com
-
part one (01) HOW APOSTLES EXPOSED AND PROTECT THERE FOLLWERS??... ሐዋርያት እንዴት ገለጡዋቸው አማኞችንስ እንዴት ታደጉዋቸው 1 ዩሀንስ 1÷1-4
ግዜው እውነተኛ አስተምሮትን ለይተን ከክርስቶስ ህብረት ጋር መሆናችንን እርግጠኞች ሆነን በጥንቃቄ የምንኖርበት ዘመን እንጂ የምንዘናጋበትና እራሳችንን ለገዳዩች አሳልፈን የምንስጥበት ግዜ አይደለም። በቃሉ እውቀት እየተሞላን ስንኖር እራሳችንንም በዙሪያችን ያሉትን እየታደግን እንኑር። [email protected]
-
መከራ ወደ ክብር ያደርስናል።
1 ጴጥሮስ 4÷12-19 መከራ ወደ ክብር ነው የሚገፋን ። በሚደርስባቹ መከራ አትደነቁ ደስ ይበላችሁ ምክንያቱም የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ። ክርስቲያን ሆነን በሌብነት..በማጭበርበር.. በጥላቻ...በዘረኝነት...መከራን አንቀበል። ስለስሙ..ክርስቲያን ስለሚለው ስም..ስለ ፅድቅ ..ስለ ስላም...ስለ ቅድስና..ስለ ፍቅር ግን መከራ ብንቀበል እናመስግን እንጂ አንፈር። ምክንያቱም ፍርድ ከቤ/ክር ነው የሚጀምረዉ ተጠያቂነት እኛ ነን…
more -
(part two 2) እኛም ብንሆን ከስማይ መላዕክት ከስበክንላችሁ ወንጌል ቢስብኩላችሁ የተረገሙ ይሁኑ።
ማቲዎስ 23፥13 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
-
(..part one..)ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።gospel is one there is no other gospel.
ማቲዎስ 23፥13 እናንተ ግብዞች ፃፎችና ከፈሪሳውያን መንግስተ ስማያትን በስው ፊት የምትዘጉ ወየውላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
-
እምነት በስራ ወይስ በተግባር። ምን አይነትስ ስራ ውይም ተግባር Act 1÷1 jesus To Do And Teach
1 ተሶሎንቄ 1÷2-3 በፀሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናስብ የእምነታችሁን ስራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በእየሱስ ክርስቶስ ያለው የተስፋችሁን መፀናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቃርጥ እያስብን እግዚአብሔርን ሁል ግዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመስግናለን
-
በክርስቶስ መገኘት ውስጥ በመኖር የሚገኘው በረከት።(the Blessing living In The Presence Of Jesus Christ )
Living in the presence of Jesus Christ is one of our choice that we choose in our life to be blessed in God. If we speak in our mouth the word of God in any chance we will do our responsibility that we have accepted from God. [email protected]
-
ፊላደልፊያ/Philadelphia /
In the body of Christ we need to show brotherly love one another .
-
በእግዚአብሔር መደገፍ /መታመን/
Spiritual and Bible.
-
ለአጋፔው ፍቅር ምላሽ መስጠት።
Spiritual & biblical
-
የተሞላነውን በማወቅ ውጤታማ መሆን።
Spiritual & Bible
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
Loading similar podcasts...