PODCAST · religion
Elsa & Zelalem
by Dr. Zelalem
Deeper Walk With God Podcast in Amharic (Ethiopia)
Episodes
-
Episode 63: የተስፋ ቃሎች
ለሁለንተናዊ ፈውስ እነዚህን ጥቅሶች እየሰማን እናሰላስል። እምነት ይሆንልናልና። እምነት የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት ነው።
-
Episode 62: ማንነት ሦስት - ከእምነት ወደ ማቅረብ
በክርስቶስ ስላለን ማንነት እየተማርን ነው። ዛሬ ቁልፉን ከፍተን ልንገባ ነው። ይቀጥላል።
-
Episode 61: ማንነት ሁለት - ከመስማማት ወደ መቁጠር
በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንድንኖርበት የሚያስፈልጉትን ሦስት ነገሮች እየተመለከትን ነው። ይህ ሁለተኛው ደረጃ ነው።
-
Episode 60: ማንነት አንድ - ከግንዛቤ ወደ መገለጥ
በክርስቶስ ስላለን ማንነት በተከታታይ እንመለከታለን።
-
Episode 59: አገልጋዮች ነን
አገልጋዮች ከሆንን መሰብሰባችን ምን ይመስላል?
-
Episode 58: አስተማሪዎች ነን
የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪዎች እንደሆንን ያስተምራል። ምን እናስተምር?
-
Episode 57: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 4
በሰላምታ ውስጥ የተካተቱት አምስቱ ማንነቶች።
-
Episode 56: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 3
በፍቅሩ የተፈወሰ ቤተክርስቲያን። የመጨረሻ ቃል።
-
Episode 55: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 2
የታመመ ቤተክርስቲያን ምን ይመስላል? እንዴትስ ይፈወሳል?
-
Episode 54: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 1
በተከታታይ እንማራለን። የጉዞ መነሻ አንድ ልብ ነው። የጉዞ መድረሻ ክብሩን ማየት ነው።
-
Episode 53: መንገድ ክፍል ሁለት
ስለ መንገድ ከሁለት ክፍሎች ውስጥ ይህ የመጨረሻው ነው።
-
Episode 52: መንገድ ክፍል አንድ
ስለ መንገድ ከሁለት ክፍሎች ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው።
-
Episode 51: ልዩ ቤተክርስቲያን
የምንመኘው ቤተክርስቲያን ምን ይመስል ይሆን?
-
Episode 50: ጤናማ ቤተክርስቲያን
ጤናማ ቤተክርስቲያን ምን ይመስላል?
-
Episode 49: መከፋፈልን መፈወስ ክፍል ሦስት
ስለ መከፋፈልን መፈወስ ከሦስት ክፍሎች ውስጥ ይህ የመጨረሻው ነው።
-
Episode 48: መከፋፈልን መፈወስ ክፍል ሁለት
ስለ መከፋፈልን መፈወስ ከሦስት ክፍሎች ውስጥ ይህ ሁለተኛው ነው።
-
Episode 47: መከፋፈልን መፈወስ ክፍል አንድ
መከፋፈልን ስለመፈወስ ከሦስት ክፍሎች ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው።
-
Episode 46: ፀጋን ጋብዝ
ፀጋ መድሃኒት ነው፥ ጋብዘው።
-
Episode 45: ጊዜ ለውበት
ለውበት ክንዋኔ ጊዜው ምንድነው?
-
Episode 44: መላ ማግኘት
መፍትኤ ማለት እንዲህ ነው።
-
Episode 43: በመጀመሪያ
ይህን ማስቀደም ጥበብ ነው።
-
Episode 42: የእግዚአብሔር ግብዣ
የእግዚአብሔር ግብዣ ምን ይደረጋል?
-
Episode 41: ችግር ጋብቻ ክፍል ሁለት
ስለ ችግር ጋብቻ ከሁለት ክፍሎች ይህ የመጨረሻው ነው።
-
Episode 40: ጥልቅ ጉዞ ክፍል አስራ አንድ
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ይህ የመጨረሻው ነው።
-
Episode 39: ጥልቅ ጉዞ ክፍል አስር
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ውስጥ ይህ አስረኛው ነው።
-
Episode 38: ችግር ጋብቻ ክፍል አንድ
ስለ ችግር ጋብቻ ከሁለት ክፍሎች ይህ የመጀመሪያው ነው።
-
Episode 37: መሪዎችና ቅዱሳን
መሪዎች ከቅዱሳን ጋር ያላቸው ትስስርና አካሄድ ምን ቢሆን ጤናማ ይሆናል?
-
Episode 36: አስቀድመን እግዚአብሔርን ለምን እንውደድ?
እግዚአብሔርን መውደድ ቅድሚያ የሆነበት ምክንያት ለማን ተብሎ ይሆን? እንዴት?
-
Episode 35: የተረሳ ፀሎት
የተረሳ ፀሎት ምንድነው? ችላ ያልነው ወይም የማንፀልየው?
-
Episode 34: የተባረከ ጋብቻ
የተባረከ ጋብቻ ምን መልክ አለው?
-
Episode 33: ጥልቅ ጉዞ ክፍል ዘጠኝ
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ውስጥ ይህ ዘጠነኛ ነው።
-
Episode 32: ጥልቅ ጉዞ ክፍል ስምንት
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ይህ ስምንተኛው ነው።
-
Episode 31: ጥልቅ ጉዞ ክፍል ሰባት
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ውስጥ ይህ ሰባተኛ ነው።
-
Episode 30: ጥልቅ ጉዞ ክፍል ስድስት
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ይህ ስድስተኛው ነው።
-
Episode 29: ስምም ጋብቻ
የተስማማ ትዳር በጌታ እንዴት ይቻላል?
-
Episode 28: በመስማማት መፀለይ
ይህ የፀሎት ቁልፍ አሳብ ነው። ለምን ቢባል እናያለን።
-
Episode 27: የአንድነት ምስጢር
አንድነት እንድናገኝ ቁልፉ ምንድነው?
-
Episode 26: ጥልቅ ጉዞ ክፍል አምስት
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ይህ አምስተኛው ነው።
-
Episode 25: ጥልቅ ጉዞ ክፍል አራት
ስለ ጥልቁ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ይህ አራተኛው ነው።
-
Episode 24: ሰይጣንን አትሳቱ
ሰይጣን አመጣጡን አለመሳት፥ አመጣጡ ያሳስታልና።
-
Episode 23: ጥልቅ ጉዞ ክፍል ሦስት
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ይህ ሦስተኛው ነው።
-
Episode 22: መንፈሳዊ ዕድገት ክፍል አምስት
ስለ መንፈሳዊ ዕድገት ከአምስት ክፍሎች ውስጥ ይህ የመጨረሻው ነው።
-
Episode 21: መንፈሳዊ ዕድገት ክፍል አራት
ስለ መንፈሳዊ ዕድገት ከአምስት ክፍሎች ውስጥ ይህ አራተኛው ነው።
-
Episode 20: መንፈሳዊ ዕድገት ክፍል ሦስት
ስለ መንፈሳዊ ዕድገት ከሦስት ክፍሎች ውስጥ ይህ ሦስተኛው ነው።
-
Episode 19: ጥልቅ ጉዞ ክፍል ሁለት
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ውስጥ ይህ ሁለተኛው ነው።
-
Episode 18: መንፈሳዊ ዕድገት ክፍል ሁለት
ስለ መንፈሳዊ ዕድገት ከአምስት ክፍሎች ውስጥ ይህ ሁለተኛው ነው።
-
Episode 17: ጥልቅ ጉዞ ክፍል አንድ
ስለ ጥልቅ ጉዞ ከአስራ አንድ ክፍሎች ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው።
-
Episode 16: መንፈሳዊ ዕድገት ክፍል አንድ
ስለ መንፈሳዊ ዕድገት ከአምስት ክፍሎች ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው።
-
Episode 15: የእግዚአብሔር ፍቃድ ማወቅ ክፍል ስድስት
የእግዚአብሔርን ፍቃድ ስለማወቅ ከስድስት ክፍሎች ይህ የመጨረሻው ነው።
-
Episode 14: ሀብታም ነህን?
ለመሆኑ ባለፀጋ እንደሆንክ ራስህን ትቆጥራለህን?
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
ABOUT THIS SHOW
Deeper Walk With God Podcast in Amharic (Ethiopia)
HOSTED BY
Dr. Zelalem
CATEGORIES
Loading similar podcasts...