Skip to content
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ cover art

All Episodes

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 1 of 10

#
Title
1

#121 Picking up a prescription (Med) - #121 Picking up a prescription (Med)

2

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ በትግራይ፣ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሱት ግጭቶች እንዲገቱ ጥሪ አቀረቡ

3

በመንገድ እጦት ምክንት 30 በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተቀረው ሕዝብ ጋር መገናኘት አልቻሉም ተባለ

4

#120 Going to a wedding (Med) - #120 Going to a wedding (Med)

5

ሰዎች ዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር

6

የፍልሰተኞች ቅነሳ ፖሊሲ አውስትራሊያን በአንድ አሠርት ዓመት ውስጥ ከአንድ ትሪሊየን ዶላር በላይ ለሆነ ጠቅላላ ብሔራዊ ዕዳ ሊዳርጋት እንደሚችል ተመለከተ

7

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ረድኤት ማስተባበሪያ በትግራይ ክልል በርካታ ሆስፒታሎች ሥራ መጀመራቸውን አመለከተ

8

"ኢትዮጵያና ኤርትራ አፋሮችን ጨምረው ለ99 ዓመት የሚዘልቅ የታላቋ አሰብ ባለስልጣን በውል ሊያቋቁሙ ይገባል" አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ

9

የውይይት መድረክ፤ የአውስትራሊያ ሚና ለሰሜን ኢትዮጵያና ኢትዮ-ኤርትራ ግጭትና ውጥረት ቅነሳ

10

የውይይት መድረክ፤ የኢትዮ-ኤርትራ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅምና የወደብ አጠቃቀም

11

የውይይት መድረክ፤ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና የኢትዮጵያ - ኤርትራ ወታደራዊ ውጥረት ማኅበረሰባዊ የሥነ ልቦና ጫና

12

በርካታ አውስትራሊያውያን መንግሥት በቤት ኪራይ ክፍያ ጭማሪ ገደብ ላይ ጣልቃ ቢገባ እንደሚሹ ገለጡ

13

የተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይዘት እንዳይኖረው ስጋት ያደረበት መሆኑን ገለጠ

14

ሕጎች እንዴት ነው የሚቀረፁት፤ እርስዎ ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩትስ እንደምን ነው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር

15

"የተባበሩት መንግሥታት ብዙውን ጊዜ ግጭት ማስቀረት ላይ ስኬታማ ሆኖ አላየውም፤ ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ቶሎ ይገባል" ሌተና ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል

16

"በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ውጊያ መቀጠሉ የሚቀር አይመስለኝም፤ በማን የበላይነትና እንዴት ይቋጫል የሚለውን ወደፊት የምናየው ነው" ሌ/ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀል

17

ርእሰ አድባራት ደብረሰላም መድሀኒአለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ በአውስትራሊያ ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ አስመረቀ

18

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የቀጥታ ጦርነት ጅማሮ ስጋት ንሯል፤ በትግራይ የጦር ኃይሎች እንቅስቃሴ ቀጥሏል

19

"ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት በራሷ ምድር አጥቂ እንጂ ተከላካይ አልነበረችም" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን

20

ኢትዮጵያ በዓባይና በቀይ ባሕር ላይ ያላትን ጥቅም ዳግም አስገነዘበች፤ በትግራይ ውጊያው ቀጥሏል

21

Why power is split, and how that protects you | How Australia Works - ስልጣን ስለምን ነው የተከፋፈለው፤ እንደምንስ ነው ለእርስዎ ጥበቃ የሚያደርገው | አውስትራሊያ እንደም እንደምትተገብር

22

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና አጋሮቹ መቀሌን መቆጣጠር

23

የአውስትራሊያ መንግሥት የከሰል ማዕድን ቁፋሮ ማስፋፋት በቅድመ COP31 ጉባኤ ተቃውሞ እየጠበቀው ነው

24

የአውስትራሊያ የቋንቋ ለውጥ የአዲሱ የSBS ክለሳ ቀራጭ ይሆናል

25

#119 Talking about hay fever (Med) - #119 Talking about hay fever (Med)

26

የአውስትራሊያ መንግሥት ቬይትናም ውስጥ አንድ ለእሥር የተዳረገ ዜጋውን እንዲያስፈታ ግፊት እየተደረገበት ነው

27

"ኢሬቻ ለእግዚአብሔር ምስጋና የምናቀርብበት እንጂ ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የለውም፤ መልካም የኢሬቻ በዓል" አቶ አብደታ ሆማ

28

" 'ኢሬቻ ከጨለማ አውጥተኸን ለብርሃን ስላደረስከን እናመሰግናለን' የሚባልበት ቀን ነው" ወ/ሮ ይፍቱ ሚደቅሳ

29

Who really runs Australia, and where you fit in | How Australia Works - በእርግጥ አውስትራሊያን የሚያስተዳድረው ማን ነው? የእርስዎ ሥፍራስ የት ነው? | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር

30

You are already inside the system | How Australia Works - ከወዲሁ ሥርዓተ ስሪቱ ውስጥ ተካትተዋል | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር

31

የተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት፣ የአፍሪካ ኅብረትና የውጭ ሀገር መንግሥታት በሰሜን ኢትዮጵያ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ስጋቶቻቸውን ገለጡ

32

የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የበጀት ጉድለት ከተገመተው ያነሰ ሆኗል

33

" እንኳን ለደመራ እና የመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ " - መላከ አርያም ቀሲስ ተስፋ ህሩይ

34

ኒውዮርክ ላይ የተከፈተው የተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ የሞቁና የከረሩ አተያዮች ገጠሙት

35

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ቢሮ የሥራ አጥነት ምጣኔ 9.6 በመቶ ደርሷል አለ

36

" 'አተረማመሰው' ሸፈን ብሎ ስሜት እንዲሰጥ ተደርጎ ነው የተዘፈነው፤ ሙሉ በሙሉ ስለ ወሲብ አይደለም" ድምፃዊት ዓለም ከበደ

37

"እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ ዕድራችንን ተቀላቀሉ" በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር

38

የክልል መንግሥታት ከሠራተኞች ደመወዝ ላይ እስከ ሁለት በመቶ የሚደርስ ክፍያ ሊቀርጡ ነው

39

አውስትራሊያ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት አባልነት ይፋ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ጀመረች

40

"ልጆችን ቋንቋቸውንና ባሕላቸውን ማስተማር ሀብት ማውረስ ነው፤ ማንነታቸውንም ማሳወቅ ነው" ዶ/ር በላቸው ጨከነ

41

የዓለም ባንክ 'ከ90 በመቶ በላይ የኢትዮጵያ የሕክምና ተማሪዎች በሚያገኙት ስልጠና ደስተኛ አይደሉም' አለ

42

የንግድ ተቋማት የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የእራሱን የኢሚግሬሽን ፖሊሲ ይፋ እንዲያደርግና የዋን ኔሽን ፖሊሲ ለምጣኔ ሃብት ድቅቀት እንደሚዳርግ አሳሰቡ

43

"አውስትራሊያውያን የጎዳና ተዳዳሪዎችን እየረዳን ነው፤ አግዙን፣ተባበሩን። መልካም አዲስ ዓመት!" ወ/ሮ አዳነች ገብረማሪያምና ወ/ሮ ዘነበች በፈቃዱ

44

"አዲሱን ዓመት በፍቅርና በአንድነት እንድናከብር እንጋብዛችኋለን" ወ/ት ገነት ማስረሻ

45

የአንድ አውስትራሊያዊ አባትና ሁለት ሕፃናት ልጆች ሕይወት ባሊ - ኢንዶኔዥያ ውስጥ አለፈ

46

"አዲሱ ዓመት የጤና፣ የመተሰሳብና የፍቅር እንዲሆንልን፤ ሰላምንም ይዞ እንዲመጣልን ጥልቅ ምኞታችንን እንገልጣለን" በፐርዝ የኢትዮ- አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር

47

"አዲሱ አመት የታሰሩት የሚፈቱበት የተፈናቀሉት ወደቤታቸው የሚመለሱበት የወደቁት የሚነሱበት ፍቅር እና አንድነት የሚሰፍንበት የበረከት አመት ይሁንልን ።" መላክ ጸሃይ ቀሰስ መንግስቱ ሀይሌ

48

የዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ

49

" አዲሱ አመት አዲስ ነገርን ፤ ፍቅርን ፤ መቻቻልን ፤ ጤናን እና ሰዎች የተመኙትን የሚያገኙበት ይሁንልን "- ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር

50

"መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት - ዕንቁጣጣሽ!" የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ እና የተቀዋሚ ቡድን መሪ አንገስ ቴይለር

51

አዲስ ኮከብ - ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻ

52

"2019 ተስፋን ይዞ፣ የደከምንበት የሚያፈራበት፣ ሐዘናችን በደስታ የሚቀየርበት፣ መከፋታችን በፈገግታ የሚተካበት ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ

53

የሃይማኖት አባቶች የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክ

54

የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ደህንነት ጥበቃ ረቂቅ ሕግ በሳንሱር ተፈርጆ ትችት ተሰነዘረበት

55

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) 'ሠራተኞች ማኅበራትን ማደራጀታቸውና መብታቸውን መጠየቃቸውን እንደ ተቃውሞና ችግር ፈጣሪነት መታየት የለበትም' ሲል አሳሰበ

56

"የመልካም አዲስ ዓመት ምኞቴን በኤምባሲው ዲፕሎማቶችና በራሴ ስም አቀርባለሁ" አቶ ያለለት ጌታቸው - በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ተወካይ ጉዳይ ፈፃሚ

57

"የዘመን መቁጠሪያችን የሚያኮራ ልዩ ሀብታችን፤ የኢትዮጵያዊነት ልዩ ሥርዓታችንም ነው" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ

58

"መጪው ዓመት የሀገራችን አንድነት የሚፀናበት፤ የሰዎች ማንነት የኩራታቸው ምንጭ ብቻ የሚሆንበት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ።" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

59

"አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምና መረጋጋትን፤ ለወገኖቻችንም ከስጋት ነፃ የሆነ ዓመት እንዲሆን በፅኑ እመኛለሁ" ዶ/ር ለገሰ ጋረደው

60

የ2019 አዲስ ዓመት ቅበላ በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት አንደበት

61

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በ "አዲስ አበባ" አዘጋጅነት በዕለተ ዕንቁጣጣሽ ሜልበርን ከተማ ላይ ደምቆ ሊከበር ነው

62

"2019 የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ምኞቱ ዕቅዶቹ የሚሳኩበት የሰላም ዓመት ይሁንልን!" ደራሲ ታክሎ ተሾመ

63

#118 Losing a job (Med) - #118 Losing a job (Med)

64

በሳዑዲ አረቢያ በፍልሰተኞች መካከል በቅርቡ ከተከሰተ የቡድን ግጭትና ግድያ ጋር በተያያዘ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ተያዙ

65

የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በደርዘኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ኔፓል ውስጥ የደረሱበት አለመታወቅ በእጅጉ እንዳሳሰበው አስታወቀ

66

ኔፓል ውስጥ የደረሱበት አልታወቀም የተባሉ አውስትራሊያውያን ቁጥር ጨመረ

67

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ ላይ የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን አተገባበር የሚከታተል ገለልተኛና ሕጋዊ አካል እንዲቋቋም ጠየቀ

68

"ኢትዮጵያዊነታችንን ካላስቀደምንና በጎሳ አካሔድ የሚኬድ ከሆነ፤ አሁን እንኳ የተረፈችዋን ኢትዮጵያ ላናገኛት እንችላለን" የቀድሞው ጠ/ሚ/ር ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ

69

"የአዲስ አበባን ሀብትና የፖለቲካ ስልጣን መቆጣጠር ኢትዮጵያን መቆጣጠር ተደርጎ በተቀናቃኝ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ቡድኖች ዘንድ በግልፅ ይታያል" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን

70

76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ

71

"እኔ ሀገር ያለኝ ሰው ነኝ፤ እንዴት ቢንቁኝ ነው አሜሪካን ሀገር ቀርተህ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሁን የሚሉኝ?" የዘመነ ቀ.ኃ.ሥ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ

72

ለአንድ ወር ከስምንት ቀናት የተካሔደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ አዲስ አበባ የክርክር ምንጭ ሆናው ተጠናቅቋል

73

በኩዊንስላንድ ብቻ ተጨማሪ 46 ሺህ የጤና ባለሙያዎችና 38 ሺህ የኮንስትራክሽን ሠራተኞች እንደሚያስፈልጉ ተመለከተ

74

#117 Borrowing books at the library (Med) - #117 Borrowing books at the library (Med)

75

በወሲባዊ ጥቃት ጥርጣሬ ሳቢያ በአምስት የሲድኒ ስዋንስ እግር ኳስ ተጫዋቾች ላይ ግደባ ተጣለ

76

አዲሱ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት በ15 ሀገሮች በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለኢትዮጵያውያን ዜጎች መሰጠት መጀመሩን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጠ

77

"ለበዓለ ደብረ ታቦር እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን!" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና

78

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኦማን ለዩናይትድ ስቴትስና ኢራን የሰላም ስምምነት ደንቃራ ከሆነች በአሜሪካ ቦምብ ልትጋይ እንደምትችል አስጠነቀቁ

79

‘በርካታ ሠራተኞች የጡረታ አበል ተቀማጫቸውን አስቀድመው ለቤት ብድርና ኑሮ መደጎሚያ ቢያውሉት የተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናሉ’ የሚለው የዋን ኔሽን ዕሳቤ ተቃውሞና ድጋፍ ገጥሞታል

80

"ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን አውስትራሊያውያን ወዳጆቻቸውንም ጨምረው በአዲሱ ዓመት ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

81

በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለ

82

የውጭ ዜጎች በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ለመግዛት ከ150 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ያላነሰ ገንዘብ እንደሚያስፈልጋቸው አዲስ መመሪያ ወጣ

83

"ግሎባላይዜሽን አሉታዊ ጎኑ ከፍ ያለ ነው፤ ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች የተማሩ ሰዎቻቸውን በማጣት እየተራቆቱ ነው፤ የሕዝብንም ነፃነት ነጥቋል ማለት ይቻላል" ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

84

የንግድ ማኅበረሰብ አባላት የፌዴራል መንግሥቱ የኢሚግሬሽን ፖሊሲን አስመልክቶ ሁነኛ ለውጦች ከማካሔዱ በፊት በጋራ እንዲመክር ጠየቁ

85

የመሬትና ገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት ተቋማት ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሆነ ማረጋገጡን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ

86

2026 Census: What you need to know to ensure you’re counted - 2026 የሕዝብ ቆጠራ፤ ስለ መቆጠርዎ እርግጠኛ ለመሆን ማወቅ የሚገባዎ ምንድን ነው?

87

#116 Visiting a vet (Med) - #116 Visiting a vet (Med)

88

ጋዛ ውስጥ በእሥራኤል ጥቃት ለተገደሉ ከመቶ በላይ ፍልስጥኤማውያን የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ

89

ከኢትዮጵያ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ጋር ተመጣጣኝ አዲስ የሥራ ዕድል በበቂ ሁኔታ አለመፈጠሩ ለወጣቶች ከፍተኛ የሥራ አጥነት ጫና እየፈጠረ መሆኑ ተመለከተ

90

የሕዝብ ቆጠራ 2026፤ ዕለተ ቀኑ መቼ ነው? ተቆጣሪዎች እነማን ናቸው? ፋይዳውስ ምንድን ነው?

91

ድምፃዊና መሰንቆኛ ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ

92

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ የራስ ገዝነት መብት የመዋቅር ማስተካከያ ሳቢያ ከ500 በላይ የአስተዳደር ሠራተኞችና 50 መምህራን ያለ ምደባ መቅረታቸው ተመለከተ

93

How to answer the 2026 Census English proficiency question | Bonus episode - የ2026 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ጥያቄን እንደምን መመለስ እንዳለብዎ

94

#113 Talking about winter comfort food (Med) - #113 Talking about winter comfort food (Med)

95

የዋጋ ግሽበት በቁጥጥር ስር አለመዋሉን የፌዴራል መንግሥቱ ገለጠ

96

ፕሪሚየር ጃሲንታ አለን ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፤ ለምክትል ፕሪሚየር ኃላፊነት ሁለት ዕጩዎች ፉክክር ላይ ናቸው

97

#115 Working on the side (Med) - #115 Working on the side (Med)

98

የቪክቶሪያ ፕሪሚየር ጃሲንታ አላን በፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን እንደማይለቁ አስታወቁ፤ ምክትላቸው በተቀናቃኝነት ቀረቡ

99

በዓለም ባንክ የካርቦን ልቅቀት ቅነሳ ፕሮግራም ከልቅቀት የቀነሰችው ካርቦን ለሽያጭ በማቅረብ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

100

አውስትራሊያ ቻይና በደቡብ ቻይና ባሕር ላይ የምትከውናቸው እርምጃዎች “ስጋትን ፈጣሪና አደገኛ ድርጊትም ነው” አለች