የጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ እስር episode artwork

EPISODE · Jun 16, 2026

የጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ እስር

from ዜና መጽሔት · host ፀሐይ ጫኔ

ጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ ከሳምንት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሏን ቤተሰቦቿ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።የጋዜጠኛዋ ታናሽ እህት ለዶይቸ ቬለ እንደገለፀችው፤ እህቷ ያለፈው ሰኞ ሰኔ አንድ ቀን፣ 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቷ በፖሊስ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ነው የተያዘችው። ያም ሆኖ እስካሁን ፍርድ ቤት አልቀረበችም።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jun 16, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ እስር

0:00 0:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ ሰላም፥ ጤና ይስጥልን፥ እንዴት ናችሁ?ራዲዮ መጽሔቶች ነን፥ ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብቻ ሳይሆኑ፤ ቀደም ሲል ያን ያህል ጎልተው ያልታዩ፥ ትኩረት ጋባዥ ዝግጅቶችና አንዳች ጠያቂ ስሜት በውስጣችን የሚያጭሩ ቅንብሮች ጭምር የሚስተናገዱበት ፕሮግራም ነው -- የራዲዮ መጽሔት። Radio Sweden Tigrinya - ራድዮ ሽወደን ትግርኛ Sveriges Radio ዜና ሽወደን ብትግርኛ Ansvarig utgivare: Klas Wolf-Watz

Frequently Asked Questions

When was this ዜና መጽሔት episode published?

This episode was published on June 16, 2026.

Can I download this ዜና መጽሔት episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!