Skip to content
ኢየሱስ ናፈቀኝ episode artwork

Oct 17, 2022 2 min

ኢየሱስ ናፈቀኝ

from Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው Hosted by Zenebe

ጌታን ለማየት ናፍቄአለሁ

Episode details come from the podcast's RSS feed.

Embed this episode

Ready to play

ኢየሱስ ናፈቀኝ

0:00 2:45

No transcript yet.

Requests help us decide what to transcribe next.

የእግዚአብሔር መንግሥት Kassa Keraga ‹‹እውነት ባዕድ(እንግዳ) ከሆነ ስፍራ ሊገኝ እንደሚችል ጓደኞቼ አስጠንቅቀው ነግረውኝ ነበር፡፡›› ዴቪድ ኒኮላስ ‹‹እስከ ዛሬ ብዙ የተማራችሁት፣ የሰማችሁትና ያነበባችሁት ያወቃችሁትም ሊኖር እንደሚችል እናውቃለን፡፡ ግን እስቲ እንደ ገና እነዚህን ገጾች ትሰሙን ዘንድ እንለምናችሁ፡፡ በገዛ ዘመኗ ጳውሎስ የሚናገረውን ለማዳመጥ ጌታ ልቧን እንደ ከፈተላት እንደ ሊዲያ ልባችሁን ይከፍተው ዘንድ እንጸልያለን፡፡ ሁሉን አዲስ ከሚያደርገው ጌታ ጋር እስቲ የእውቀቱን ቀንዲል እንደ ገና ለኩሱት፡፡ አዲስ ሰማይ (ልብ) እና አዲስ ምድር (ምልልስ) ይሆንልን ዘንድ በዚህ በዘመነ ሎዶቅያ ሌላ ዕድል ተሰጠን፡፡ ዘመንም ብቻ ሳይሆን የተሰጠን የዘመኑ መልእክተኞችም አሉን፡፡ አስቀድመን ከሰማነው ሌላ እንዳንሰማ ካመረርንበት ከተማችን መመለስና መውጣት አለብን፡፡ ስለ ወጋችን - ስለ ትምህርታችን - ስለ ‹‹አባቶች›› ቀኖና - ስለ አንድ ዘመን ብርሃን (እውነት) በግትርነት ጸንተን የእግዚአብሔርን ቃል ለመሻርና ለመዋጋት ያደረግነው የነፍስ ተጋድሎ ማብቃት አለበት፡፡ ለመንፈሳዊ ሃፍረታችን እራፊ ጨርቅ እንኳ ያሳጣንን የዛሬውን ‹‹መንፈሳዊነት›› ልንታገሠው የቻልነው በምን ልብ ነው? መንፈሳዊነት ማፈሪያ፣ እንቅስቃሴም የገዛ ምኞት ባሪያ፣ አገልግሎት ደግሞ ቅሌት… ዋጋቸው ባደረጉበት በዚህ ዘመን… በእነዚህ ገጾች ያሉትን ጽሑፎች ማንበብና መልእክቶችን ማዳመጥ ልዩነት ያመጣሉ ብለን እናምናለን፡፡ በእናንተ ልዩነት ባያመጣ እንኳ ዘመናችሁን ግን እንደሚኮንነው እርግጠኞች ነን፡፡ የምንላችሁም ብዙ ነገር አለንና ነፍሳችሁ እንጂ መንፈሳችሁ አይጥበብብን - የሚቤዥ ጌታ ያድርገው - አሜን!! Evangelist Elsabet Tasisa Elsabet Tasisa የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን። እህታችሁ ኤልሳቤጥ ነኝ '' የለት ግንኙነት'' (Daily encounter) በሚል ርእስ የኔንና የተለያዩ ቅዱሳንን የየለት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያላቸውን ግንኙነታቸውን መነካታቸውን የሚያጫውቱበት (Evangelist Elsabet Tasisa ) በሚል Podcast ስናዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ። ተባረኩበት። የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0386) ሱረቱ አል ተውባ ደርስ ሳዕድ አህመድ ሙስጣፋ ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ተውባህ ከ አያ(106 - 107) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው:: የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0444) ሱረቱ ዩሱፍ ደርስ ሳዕድ አህመድ ሙስጣፋ ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ ዩሱፍ ከ አያ(2- 6) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::

Frequently asked questions

How long is this episode of Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው?

This episode is 2 minutes long.

When was this Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው episode published?

This episode was published on October 17, 2022.

Can I download this Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.