Skip to content
Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው podcast artwork

PODCAST · religion

Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው

by Zenebe

በዚህ podcast የሚተላለፈው መልእክት መንፈሳዊ ሲሆን፥ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠ መድኃኒት መሆኑን ማሳወቅና የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሰዎች መግለጥ ነው። Support this podcast: https://anchor.fm/zenebe/support

Publisher-supplied feed metadata · PodParley refreshed Jun 29, 2022 · Source feed

Episodes

  1. የመዳን እውነት እያለ እራሳችንን አናታልል

    የመዳን እውነት እያለ እራሳችንን አናታልል

  2. መንፈስን ሁሉ አትመኑ?

    ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደሆነ መርምሩ

  3. ለሕይወት የተቀበልነውን ፀጋ መጥፊያችን አናድርገው

    ለሕይወት የተቀበልነው ፀጋ መጥፊአችን አይሁንብን

  4. ቃሉን የሚማር መልካምን ነገር ይከፋፈላል

    ቃሉን የሚማር መልካምን ነገር ይከፋፈላል

  5. ኢየሱስ ናፈቀኝ

    ጌታን ለማየት ናፍቄአለሁ

  6. የሱስ መጽናኛዬ

    የሱስ መጽናኛዬ

  7. ስለ ኢየሱስ ሁሉን እንተው

    ስለ ኢየሱስ ሁሉን ልንተው ይገባናል

  8. ሁሉ በእናንተ ዘንድ በፍቅር ይሁን

    ሁሉ በእናንተ ዘንድ በፍቅር ይሁን

  9. ኢየሱስን ፈጽሞ ያልተቀበልን ካለን የዘላለምን ሕይወት ማጣታችን ነው

    ኢየሱስን እንከተላለን የምንል ደግሞ አከታተላችን ለሚያልፍ ነገር ወይስ ለሕይወት?

  10. በጌታ መጠራታችንንም በእውቀት በትክክል እንመልከት

    በጌታ ስንመካ በእውቀት በትክክል እንመካ

  11. ጌታ ዳግም ለፍርድ ሊመጣ በደጅ ነው

    ልቦናን የሰጠኸኝ ኢየሱስ እባክህ ሰይጣን ልባቸውን ላሳወረ ልቦና ስጣቸው አንተ አንተ እንደሆንክ ይወቁ።

  12. እወዳችኋለሁና እኔን ስሙ ይላል እግዚአብሔር!

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!

  13. አስከፉን ስንል እኛም አስከፍተናቸው ቢሆንስ?

    አንዳችን ለሌላችን እናስፈልጋለን

  14. እንደ ወንጌል እውነት የሆነ እምነት ካለን ሕይወት በሽበሽ ነው ጌታ ይባረክ!

    የመለኮት ባህሪ ተካፋይነታችን እራሳችንን እግዚአብሔር ነን እንድንል አይደለም።

  15. ከእግዚአብሔር የመማር ሙሉ እውቀት ያስፈልገናል።

    ከእግዚአብሔር መማር ማለት ምን ማለት ነው?

  16. የጠራን እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና ለቅድስናው ተገቢ የሆነን ኑሩ እንኑር

    ለቅዱሳን የማይገባን ኑሮ መኖር ታጥቦ ጭቃነት ነው።ይህ ደግሞ ሕይወታችንን አደጋ ላይ ይጥላል።

  17. ፍቅራችን እውነተኛነቱ በእግዚአብሔር መወደዳችንን መሰረት ሲያደርግ ብቻ ነው።

    እንግዲህ እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ።ኤፌ 5፥1

  18. “በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።” 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6

    “በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።” 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6

  19. የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥አትሳቱ።በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው.......ያዕ 1፥16&17

    ማንም እራሱን አያታልል፤ከእናንተ ማንም በዚች ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።1ቆሮ 2፥18

  20. እንደተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን አምነን እናገልግል!

    ከተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን ወርደንም በእምነት አንነስ፤ አልፈንም ሄደን አምነናል በማለት አንታበይ

  21. ሰውነትን ቅዱስና ሕያው መስዋእት አድርጎ ማቅረብ ትርጉሙ

    ሮሜ 12፥1&2 በሕይወታችን ሳይፈፀም የምናገለግለው አገልግሎት ለእኛ ለአገልጋዮች አያዋጣንም።ተገልጋዮች በተወሰነ ደረጃ ሊጠቀሙ ይችላሉ።

  22. ኢየሱስን በከንቱ ካላመንን በቀር የምንቆምበትና የምንድንበት ነው።

    በዚህች ሕይወት ብቻ ኢየሱስን ተስፋ አድርገን ከሆነ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ምሲክን ሆነናል ማለት ነው።

Type above to search every episode's transcript for a word or phrase. Matches are scoped to this podcast.

Searching…

We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.

No matches for "" in this podcast's transcripts.

Showing of matches

No topics indexed yet for this podcast.

Loading reviews...

ABOUT THIS SHOW

በዚህ podcast የሚተላለፈው መልእክት መንፈሳዊ ሲሆን፥ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠ መድኃኒት መሆኑን ማሳወቅና የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሰዎች መግለጥ ነው። Support this podcast: https://anchor.fm/zenebe/support

HOSTED BY

Zenebe

CATEGORIES

Frequently Asked Questions

How many episodes does Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው have?

Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው currently has 29 episodes available on PodParley. New episodes are automatically indexed when they're published to the podcast feed.

What is Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው about?

በዚህ podcast የሚተላለፈው መልእክት መንፈሳዊ ሲሆን፥ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠ መድኃኒት መሆኑን ማሳወቅና የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሰዎች መግለጥ ነው። Support this podcast: https://anchor.fm/zenebe/support

How often does Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው release new episodes?

Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው has 29 episodes. Check the episode list to see recent publication dates and frequency.

Where can I listen to Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው?

You can listen to Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው on PodParley by clicking any episode. We provide an embedded audio player for direct listening, and you can also subscribe via your preferred podcast app using the RSS feed.

Who hosts Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው?

Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው is created and hosted by Zenebe.
URL copied to clipboard!