የየካቲት 6 ቀን 2018 የዜና መፅሔት episode artwork

EPISODE · Feb 13, 2026 · 23 MIN

የየካቲት 6 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

from ዜና መጽሔት · host DW

በዜና መጽሔት አምስት ዘገባዎች በትንታኔ ይቀርባሉ ። ለጸጥታ ቅድሚያ ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ፤ ሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ለአፍሪቃ ህብረት የላከው ደብዳቤ እና አንድምታው ፤ በደብረታቦር ከተማ የተከሰተው የጸጥታ አለመረጋጋት እና የነዋሪው አስተያየት ፤ የኢትዮጵያውያን ሕብረትና የሽግግር ቅድመ ሁኔታ ላይ የተደረገ ምክክር እና አንድምታው፤ የአውሮጳ መሪዎች ከኤኮኖሚ ጥገኝነት ለመላቀቅ የያዙት መንገድ የተመለከቱ ዘገባዎች ይደመጣሉ ።

NOW PLAYING

የየካቲት 6 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

0:00 23:57

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። የዓለም ዜና ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል። Radio Sweden Tigrinya - ራድዮ ሽወደን ትግርኛ Sveriges Radio ዜና ሽወደን ብትግርኛ Ansvarig utgivare: Klas Wolf-Watz

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ዜና መጽሔት?

This episode is 23 minutes long.

When was this ዜና መጽሔት episode published?

This episode was published on February 13, 2026.

What is this episode about?

በዜና መጽሔት አምስት ዘገባዎች በትንታኔ ይቀርባሉ ። ለጸጥታ ቅድሚያ ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ፤ ሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ለአፍሪቃ ህብረት የላከው ደብዳቤ እና አንድምታው ፤ በደብረታቦር ከተማ የተከሰተው የጸጥታ አለመረጋጋት እና የነዋሪው አስተያየት ፤ የኢትዮጵያውያን ሕብረትና የሽግግር ቅድመ ሁኔታ ላይ የተደረገ ምክክር እና አንድምታው፤ የአውሮጳ...

Can I download this ዜና መጽሔት episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!