-
50
„ሰው ስለ እኔ ብዙ ያወራል“፤ በረንዳ ላይ ቡና የሚያፈላው ሳሙኤል
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች ስለ ባህላዊው የጀበና ቡና አፈላል ሲያስቡ ፤ አዕምሮዋቸው ውስጥ ቶሎ የሚስሉት አንዲት ሴት ስታፈላ ነው።የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳ በዚህ ስራ የተሰማራ ወንድ ወጣት ነው። „ስራው መንገድ ዳር ከመለመን ቢሻልም ብዙ ፈተና አለው“ ይላል። በተለይ ወንድ በመሆኑ ሰዎች እንደሚስቁበት ይናገራል። ፈተናው ይህ ብቻ አይደለም!
-
49
ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወጣቶች ምን ይላሉ?
በአንድ ሀገር ላይ ምርጫ ሲካሄድ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ድምፃቸውን ከማይሰጡባቸው ምክንያቶች ውስጥ ይወክለኛል የሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ሳይኖር ሲቀር ፣ ብዙም የፖለቲካ ግንዛቤ ሳይኖራቸው ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ሰሞኑን በኢትዮጵያ እንደተስተዋለው፤ ሀገራቸው ውስጥ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ጨርሶ በአካባቢያቸው ምርጫ ሳይካሄድ
-
48
ምርጫ 2018፤ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ?
7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ለመሆኑ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? ቀጣዩ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን ስልክ ቁጥራቸውን ለላኩልን ወጣቶች መድረኩን ሰጥቷል።
-
47
ምርጫ 2018፤ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ?
7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ለመሆኑ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? ቀጣዩ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን ስልክ ቁጥራቸውን ለላኩልን ወጣቶች መድረኩን ሰጥቷል።
-
46
ምርጫ 2018፤ ወጣቱ በርግጥ ምን ይፈልጋል?
በኢትዮጵያ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተቃረበበት በአሁኑ ሰዓት የምራጮች ድምፅ ወሳኝ ነው። በእርግጥ ወጣቶች ምን ይፈልጋሉ? ድምፃቸው ተሰሚነት ካገኘስ ምን መለወጥ ይሻሉ?በሀገሪቱ ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 5 አመታት የት ትደርሳለች ብለውስ ይጠብቃሉ?ሶስት ወጣቶችን አነጋግረናል#ምርጫ2018 EthiopiaElection2026
-
45
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ሥሜት ላይ ያለው ተፅዕኖ
እንደሚታወቀው በሶሻል ሚዲያ የሚጋሩ ሀሳቦች ፣ መልዕክቶች እና አስተያየቶች በሰዎች ሥሜት ላይ በጎ ወይንም በጎ ያልሆኑ ስሜቶችን ያጋባሉ፡፡ ወጣቶች ለዚህ አይነቱ ተፅዕኖ ያላቸው ተጋላጭነት የጎላ ነው ማለት ይቻላል ፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሶሻል ሚዲያው ካለው ጠቀሜታ በተቃራኒ የወጣቶች ህይወትን ለመጥፎ ተፅእኖዎች እየዳረገ ይገኛል ፡፡
-
44

43
388 ኪሎ ሜትሮች በእግሩ የተጓዘው እያሱ ማሳረፍ የፈለገው አሻራ ምን ይኾን?
የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ከደቡብ ኢትዮጵያ ተነስቶ አዲስ አበባ ድረስ በእግሩ እየተጓዘ ያለ የ20 ዓመት ወጣት ነው። ዛሬ ጉዞውን አጠናቆ አዲስ አበባ ለመግባት እቅድ ይዟል። በመኪና የአንድ ቀን ጉዞ የሆነውን መንገድ ለምን በእግሩ መጓዝን እንደመረጠ እና በጉዞው የገጠሙትን ነገሮች አጫውቶናል።
-
42
አዲስ አበባ ድረስ 388 ኪሎ ሜትሮች በእግሩ የተጓዘው እያሱ ማሳረፍ የፈለገው አሻራ ምን ይኾን?
የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ከደቡብ ኢትዮጵያ ተነስቶ አዲስ አበባ ድረስ በእግሩ እየተጓዘ ያለ የ20 ዓመት ወጣት ነው። ዛሬ ጉዞውን አጠናቆ አዲስ አበባ ለመግባት እቅድ ይዟል። በመኪና የአንድ ቀን ጉዞ የሆነውን መንገድ ለምን በእግሩ መጓዝን እንደመረጠ እና በጉዞው የገጠሙትን ነገሮች አጫውቶናል።
-
41
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ነገር አለ ወይስ ቀርቷል?
„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ሰዎች ለአንድ ሙያ ያላቸው ፍረጃ ኢትዮጵያ ውስጥስ አለ ወይስ እየቀረ ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ለህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት የተሰማራች አንዲት ወጣትን እና ሴቶችን በማስዋብ የተሰማራ አንድ ወንድን እንግዳ አድርገናል።
-
40

39
ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቱ ስልክ ደውሎ ይወያያል ወይስ የጽሑፍና የድምፅ መልዕክት መላክ ያዘወትራል?
በአሁን ዘመን አንድን ሰው ስልክ ደውሎ ማናገር ከመቼውም በላይ ቀላል ነው ፣ ይሁንና በእርግጥ ይህን እናደርጋለን? ወይስ የጽሁፍ ወይም የድምፅ መልዕክት መላኩ ይቀናናል? በተለይ ደግሞ በወጣቱ ዘንድ ያለው ተሞክሮ ምን ይመስላል?
-
38
ወጣቱ ስልክ ደውሎ ይወያያል ወይስ የጽሁፍ እና የድምፅ መልዕክት መላክ ያዘወትራል?
በአሁን ዘመን አንድን ሰው ስልክ ደውሎ ማናገር ከመቼውም በላይ ቀላል ነው ፣ ይሁንና በእርግጥ ይህን እናደርጋለን? ወይስ የጽሁፍ ወይም የድምፅ መልዕክት መላኩ ይቀናናል? በተለይ ደግሞ በወጣቱ ዘንድ ያለው ተሞክሮ ምን ይመስላል?
-
37
በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ 1000 ዶላር ይከፈላችኋል ተብለው የታለሉ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ትሰራላችሁ በሚል ተታለው ሄደው ካምቦዲያ የሚገኝ የአጭበርባሪዎች ማዕከል ውስጥ ራሳቸውን ያገኙ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተሞክሮዋቸውን አጋርተውናል። ለአራት ወራት ያህል በግጃጅ ህገ ወጥ ስራ እንዲሰሩ ተደርገው ነበር።
-
36
ጋሪን የተኩት "ባጃጆች" እና ወጣት አገልግሎት ሰጪዎች በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ “ባጃጅ” ተብለው የሚጠሩ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ በርካታ ዓመታት ተቆጠሩ። በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተስፋፍተው የሚገኙት ተሽከርካሪዎች በተለይ ለወጣቶች የገቢ ምንጭ ናቸው።
-
35
የኢድ አል ፈጥር አከባበር ትውስታዎች እና ወጣቱ
በሀገር ውስጥ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን የኢድ አል ፈጥር በዓልን እንዴት እንደሚያከብሩ ከበዓሉ አንድ ቀን ቀደም ብለን ጠይቀናል። ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ስላሏቸው ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ትውስታዎችም አካፍለውናል።
-
34
የኢድ አል ፈጥር አከባበር ትውስታዎች እና ወጣቱ
በሀገር ውስጥ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን የኢድ አል ፈጥር በዓልን እንዴት እንደሚያከብሩ ከበዓሉ አንድ ቀን ቀደም ብለን ጠይቀናል። ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ስላሏቸው ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ትውስታዎችም አካፍለውናል።
-
33
ጦርነት ያገረሸባት ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ?
በኢራን የሚደገፈው የሊባኖሱ ሂዝቦላሕ እስራኤልን ማጥቃቱን ለመበቀል እስራኤል ሊባኖስን ዳግም መደብደብ ከጀመረች አንስቶ 800 ሺሕ ያክል ሊባኖሲያውያን እና በሊባኖስ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ተፈናቅለዋል። ለተሻለ ህይወት እና ስራ ብለው ከሀገራቸው የተሰደዱ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንም ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ስጋት ላይ ይገኛሉ።
-
32
ለ100ኛ ጊዜ ደም ለጋሹ ልባም በጎ ፈቃደኛ ቃዲ አደም
በእናቶች እና የጨቅላ ሕጻናት ጤና ፣ በግጭቶች እና አደጋዎች የሚከሰቱ የአካል ጉዳት እና የደም መፍሰስ እንዲሁም በተለያዩ በሽታዎች ምክንያት የደም ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል። ይህም በኢትዮጵያ በህክምናው ዘርፍ የሚፈለገው የደም ፍላጎት እና አቅርቦት አለመመጣጠኑን ተከትሎ አንደኛው የጤና ዘርፍ ተግዳሮት መሆኑ ይጠቀሳል።
-
31
-
30
በኅብረቱ አዛውንቶች የተዘነጉ ወጣቶች ምሬት
1.4 ቢሊዮን ግድም ነዋሪዎች ባሏት አፍሪቃ ሲሦው ወጣት ነው ። የአፍሪቃ ወጣቶች የአፍሪቃ ኅብረት የአብዛኞቻችንን ፍላጎት አላሟላም ሲሉ በተደጋጋሚ ይናገራሉ። ኅብረቱ ወጣቶቹ ላይ የተከሰተውን ቀውስ መፍታት ተስኖታል ሲሉ ይተቹታል ባለሞያዎች ። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው መከታተል ይችላል ።
-
29
የጎዳና ላይ ውይይት በዩጋንዳ: ጥቃት መፈፀም ወንጀል ከሆነ ለምን እንደ ቀላል ነገር ይታለፋል?
የዶይቸ ቬለ የወጣቶች ዝግጅት በቅርቡ ዩጋንዳ ውስጥ አንድ የጎዳና ላይ ውይይት አካሂዶ ነበር። ውይይቱም በሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ላይ አተኩሯል። በውይይቱ ተጎጂዎች፤ ጥቃት ፈፃሚ፤ ጋዜጠኛ እና የፖሊስ ባልደረባ ተሳትፈዋል።
-
28
በየል ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ የሆነው ቢኒያም ሎሊሶ
“በ15 ዓመቴ የ9ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነፃ የትምህርት ቱቶሪያል የሚሰጥ ፕሮጀክት ጀምሬ ነበር። “ ይላል ቢኒያም ሎሊሶ። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው የል ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ ነው። በኢትዮጵያ የክረምት ወቅት ወደ ኢትዮጵያ እየተመላለሰ አዲስኮደር (AddisCoder) በተባለው ተቋም በበጎ ፍቃደኝነት ስልጠናም ይሰጣል።
-
27
„ውጤታቸው ከ90 በላይ የሆኑ ለዚህ ፕሮግራም ቢያመለክቱ የመመረጥ እድላቸው ሰፊ ነው“ የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ ቢኒያም ሎሊሶ
“በ15 ዓመቴ የ9ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነፃ የትምህርት ቱቶሪያል የሚሰጥ ፕሮጀክት ጀምሬ ነበር። “ ይላል ቢኒያም ሎሊሶ። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው የል ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ ነው። በኢትዮጵያ የክረምት ወቅት ወደ ኢትዮጵያ እየተመላለሰ አዲስኮደር (AddisCoder) በተባለው ተቋም በበጎ ፍቃደኝነት ስልጠናም ይሰጣል።
-
26
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የሜክአፕ ጥቅም እና ጉዳቱ
ቃል ኪዳን ማንከልክሎት እና ሲፈን አንተነህ በሀዋሳ ከተማ የሜክፕ አርት ሥልጠና እየወሰዱ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል ናቸው ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት አቤጊያ ያሬድ እና ማይገነት ጠለለ በአንጻሩ ሜክአፕ አሥፈላጊ አይደለም የሚል አምነት እንዳላቸው ይናገራሉ ፡፡ ወጣቶች ሥለሜክአፕ አርት ምን ይላሉ?
-
25

24
ስኮላርሺፕ በጀርመን፥ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በዶይቸ ቬለ አካዳሚ
ዶይቸ ቬለ አካዳሚ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የድኅረ ምረቃ ትምህርታቸውን ከሚከታተሉ ኢትዮጵያውን ወጣቶች መካከል አንዱን ለዛሬ የወጣቶች ዓለም እንግዳችን አድርገናል ። እስካሁን በአካዳሚው ስላገኘው ትምህርት፣ ወደፊት ምን እንዳቀደ እና ስኮላርሺፑን እንዴት እንዳገኘ ያዋየናል ። ሙሉ ዘገባውን ታች ባለው ማገናኛ በድምፅ ያድምጡ ።
-
23
"አይነ ስውርነት ተጨምሮበት አይደለም በራሱ ኢትዮጵያ ላይ መኖር ይከብዳል" መምህር አብረኃም ወሰን
አብረኃም ወሰን በሙያው መምህር ነው። አይነ ስውር መሆኑና ገና በልጅነቱ እናቱን ከዚህ ዓለም በሞት ማጣቱ የወጣትነት ህይወቱን ፈታኝ አድርገውበት ነበር። በአሁን ሰዓት ደሴ ላይ ለኢትዮጵያ አይዶል ጉዞ ጥበብን ፍለጋ በሚል የተደረገውን ካስቲንግ ወይም ውድድር አልፎ አዲስ የህይወት ምዕራፍ ለመጀመር በተስፋ ላይ ይገኛል።
-
22

21
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: በሳምንታት መጨረሻ የሚሰጡ የማጠናከሪያ ትምህርቶች ጥቅማቸው ወይስ ጉዳታቸው ያመዝናል?
ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ማሽቆልቆሉን ተከትሎ መንግሥት የተለያዩ የትምህርቱ ማሻሻያ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል፡፡ ከነዚህም አንዱ ቅዳሜ ቅዳሜ የሚሰጥ የማጠናከሪያ ትምህርት ነው። የዚህ ትምህርት ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል?
-
20

19
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ታዳጊዎች የወላጆች ምክርን እንዴት ይመለከቱታል?
ወላጆች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ምክሮችን ሊለግሱ ይችላሉ፡፡ ይሁንእንጂ ታዳጊዎች ወላጆች በሚሰጧቸው ምክሮች እና ተግፃፆች ላይ የተለያየ አረዳድ አላቸው ፡፡ አንዳንዶች ፤ ቤተሰብ ሁልጊዜ ልክ ነው ታዳጊዎች ቤተሰቦቻቸውን መስማት አለባቸው ሲሉ ሌሎች ደግሞ ልጆች የማያምኑበት ነገር ሲኖር ሀሳባቸው መግለጽና ማስረዳት አለባቸው ይላሉ ፡፡
-
18

17
-
16
ሱሰኝነት ልጅነቱን ቢወስድበትም እጅ አልሰጠም፤ ታሪክ ቀያሪው ናቲ ባርበር
እድሜው በሀያዎቹ መጀመሪያ ላይ ሆኖ እሱ ግንየቀረውን የሱስ አይነት እና ከኢትዮጵያ እስከ ሱዳን ከዚያምየግብፅና ሊቢያ በርሃን ስቃይ አስመልክቶታል፡፡ ዛሬ ላይበኢትዮጵያ በወንዶች የፀጉር ውበት ቤት ሥራ ላይ ቀዳሚለመሆን የበቃው ወጣት ናትናኤል ተስፋዬ ናቲ ባርበር ሾፕየትናንት ህይወቱን እንዲህ ያስታውሰዋል፡፡
-
15
"በ11 ዓመቴ ሙዚቃ በደንብ እጫወት ነበር" የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችና አቀናባሪ አሰፋ ዳኜ
አሰፋ ዳኜ የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ፣ አቀናባሪ እና መምህር ነው። የተለያዩ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ከልጅነቱ አንስቶ መጫወት የሚችል ሲሆን ከኢትዮጵያ ታዋቂ አርቲስቶች ጋርም ሰርቷል። ስራዎቹን ውጭ ሀገር ድረስ የማሳየት እድልም ነበረው።
-
14
"እዚህ የአበሻ ቀጠሮ የለም" ኢትዮጵያ ውስጥ ያደገችው ኖርዌያዊት ሀኔ
ምናልባት ማህበራዊ ሚዲያ የሚከታተሉ ወጣቶች ሀኔን በምትሰራቸው ቪዲዮዎች ያውቋት ይሆናል። የሮርዌይ ዜጋ ስትሆን አማርኛ ትናገራለች። ከእጇ ላይም የቡና ስኒ አይጠፋም።
-
13
ወጣቶች ብቃታቸውን እንዴት ማዘመን ይችላሉ?
ሰሞኑን ኢትዮጵያው ውስጥ ሥራውን በይፋ አስፋፍቶ የጀመረው "የሙያ ወግ ኢኒሺየቲቭ" ፕሮጀክት በ10 ዓመታት ውስጥ 15 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን እና ምስራቅ አፍሪቃውያን ወጣቶችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሥራ ብቁ ማድረግ ይሻል ። ይኽ ፕሮጀክት ወጣቶችን የማብቃት፣ የማሰልጠን እና የማማከር የመሳሰሉ ድጋፎችን የሚሰጥ ይሆናል።
-
12
በወላጅ እናቱ መሪነት መክሊቱን ያገኘው ወጣት ሙዚቀኛ
ትውልድ እና ዕድገቱ ጅማ ከተማ ነው ። በቅርቡ ኤን ቢ ሲ በተሰኘ የቴሌቬዥን ጣቢያ በሚያሰናዳው የሙዚቃ የተሰጥዖ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ አሸናፊ መሆን ችሏል። የቤት መኪናም ተሸልሟል። ሱራፌል አስቴር ። «እናቴ እንደ እናትም እንደ አባትም ሆና ስላሳደገችኝ በርሷ መጠራትን መረጥኩ» አሸናፊ መሆንም ልዩ ልዩ ስሜት አለው ይላል።
-
11
-
10
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: በተማሪዎች የሚከበሩ "ቀናቶች" ጠቃሚ ወይንስ ጎጂ?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ወጣቶች የተለያዩ ቀናቶችን ሲያከብሩ ይስተዋላል ፡፡ ለዚህም ገንዘብ ያሰባስባሉ። በተማሪዎች ዘንድ ስለሚከበሩት እነዚሁ ቀናት ጠቀሜታ እና ጉዳቶች ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ትንቢት ሰውነት ከሁለት ሴት ታዳጊዎች ጋር ተወያይታለች።
-
9
በተማሪዎች የሚከበሩ "ቀናቶች" ጠቃሚ ወይንስ ጎጂ?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ወጣቶች የተለያዩ ቀናቶችን ሲያከብሩ ይስተዋላል ፡፡ ለዚህም ገንዘብ ያሰባስባሉ። በተማሪዎች ዘንድ ስለሚከበሩት እነዚሁ ቀናት ጠቀሜታ እና ጉዳቶች ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ትንቢት ሰውነት ከሁለት ሴት ታዳጊዎች ጋር ተወያይታለች።
-
8
የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ለተማሪዎች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?
በቅርቡ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ከፍተው የሚጠቀሙ ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያው በመሳብ የትምህርታቸው ትኩረት ያጣሉ በሚል ተማሪዎች የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ (አካውንት) እንዳይኖራቸው የሚል ሃሳብ አቅርባል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ሱመያ ሳሙኤል ከሁለት ታዳጊዎችን አከራክራለች።
-
7
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ለተማሪዎች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?
በቅርቡ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ ከፍተው የሚጠቀሙ ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያው በመሳብ የትምህርታቸው ትኩረት ያጣሉ በሚል ተማሪዎች የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ (አካውንት) እንዳይኖራቸው የሚል ሃሳብ አቅርባል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ሱመያ ሳሙኤል ከሁለት ታዳጊዎችን አከራክራለች።
-
6
-
5
«ብሩኬጋ» ከምንም ተነስቶ የራሱን የንግድ መንደር የመሰረተው ወጣት
ሩክ በቀለ ይባላል፡፡ ተወልዶ ያደገው ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 216 ኪ.ሜ. ግድም ርቃ በምትገኘው የጅማ ዞን ሶኮሩ ከተማ ነው፡፡ ብሩክ ኑሮውን ለማሸነፍ በመነሻው እራሱን ያገኘው በሽፉርና ህይወት ነው፡፡ 200 ኪ.ሜ. ግድም ርቀት ባለው ወልቂጤ እና ጅማ ከተሞች መካከል በየእለቱ መመላለስም የሰርክ ተግባሩ ነበር፡፡
-
4
-
3
ወጣቶች በስንት ዓመታቸው የእርግዝና መከላከያ መግዛት ቢፈቀድላቸው ጥሩ ነው?
ወጣቶች በስንት አመታቸው የእርግዝና መከላከያ መግዛት ቢፈቀድላቸው ጥሩ ነው? ። ሩዋንዳ ከ 15 ዓመታቸው አንስቶ ቢፈቀድ ጥሩ ነው ብላ ወስናለች። በኢትዮጵያ በግልፅ የተቀመጠ የሚከለክልም ይሁን የሚፈቅድ ህግ የለም።
-
2
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ታዳጊዎች የየዕለት ውሏቸውን በሶሻል ሚዲያ መለጠፍ የሚደገፍ ወይስ የሚነቀፍ?
ታዳጊዎች የግል እንቅስቃሴ እና የየዕለት ውሏቸውን በማህበራዊ ሚዲያ መለጠፍ ያለው አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖች የትኞቹ ናቸው? በዚህ ጉዳይ ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ትንቢት ሰውነት ከሁለት ታዳጊዎች ጋር ተወያይታለች።
-
1
ዋና መቻል ምን ያህል ህይወትን ሊታደግ ይችላል?
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) በዚህ ሳምንት ረቡዕ ዕለት ብቻ ይፋ እንዳደረገው በጣሊያኗ ላምፔዱሳ ደሴት አቅራቢያ ሁለት ጀልባዎች ሰጥመው ቢያንስ የ 27 ስደተኞች ሕይወት አልፏል። የዋና መቻል ምን ያህል ሕይወትን ሊታደግ ይችላል?በባሕር የተጓዘ ኢትዮጵያ ስደተኛን፣ ዋና አሰልጣኝ እና ኢንዲት ሰልጣኝን አነጋግረናል።
We're indexing this podcast's transcripts for the first time — this can take a minute or two. We'll show results as soon as they're ready.
No matches for "" in this podcast's transcripts.
No topics indexed yet for this podcast.
Loading reviews...
Loading similar podcasts...