Skip to content
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ cover art

All Episodes

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 2 of 10

#
Title
101

ከ100 በላይ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት በምክክር ጉባኤው ላይ በመሳተፍ ላይ እንዳሉ ተመለከተ

102

"ተመራጮች በኢትዮጵያዊነት የሚኮሩ፣ክህሎት ያላቸውና ሁሉንም በሰብዓዊነት የሚመለከቱ ከሆነ ተዓምር ይሠራል፤ ኢትዮጵያዊነታችንን ልንክድ አንችልም" አቶ ንብረት ዓለሙ

103

ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች

104

በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትነት ውድድር ለግል ድርጅቶችና ለኢንዱስትሪ መሪዎች ክፍት ተደረገ

105

ስፔይን ፈረንሳይን 2 ለ ባዶ ረትታ ለዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰች

106

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የበጀት ዓመት በጀት 502.27 ቢሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ

107

" መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

108

How to get into inclusive football in Australia - “በአውስትራሊያ ሁሉን ሊያስትፍ በሚችለው የእግር ኳስ እንዴት መሳተፍ ይቻላል? ”

109

ፈረንሳይ፣ ስፔይን፣ አርጀንቲናና እንግሊዝ እንደምን ለዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ተቃረቡ?

110

ዩኒቨርሲቲዎች ዘረኝነትን እንዲፋለሙ ግድ የሚያሰኝ ደንብ ግብር ላይ ዋለ

111

The Torres Strait Islander Flag: Land, Sea and People - “የቶረስ ስትሬት ደሴት ነዋሪዎች ባንዲራ፡ መሬት፣ ባሕር እና ሕዝብ”

112

ኢሰመኮ፤በቀጣዮቹ ዓመታት ግጭት፣ ሁከት፣ መፈናቀል፣ የሲቪክ ምሕዳርና የሚዲያ ነፃነት ጉዳዮች በሰብዓዊ መብቶች ትግበራ ላይ ዕንቅፋት ሊሆኑበት እንደሚችል ስጋቱን ገለጠ

113

አርጀንቲና እና ስዊዘርላንድ ለሩብ ፍፃሜ ደረሱ

114

" አላማችን በሀዘን ጊዜ መሰባሰብ ብቻ ሳይሆን በደስታውም ጊዜ አብሮ መቆም ነው :: " - ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን

115

ኖርዊይ ብራዚልን አሰቀቀች፤ ሜክሲኮ ሕልሟ በራሷ ምድር ዕውን ሳይሆን ቀረ

116

ኢሰመኮ “በትግራይ ክልል ከመንግሥት መዋቅር ውጪ በሚገኝ ታጣቂ ቡድን የሚፈፀም የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እንደ ጉልበት ብዝበዛና ጦር ወንጀል ሊቆጠር ይችላል” አለ

117

" ሜክሲኮ በደጋፊዎቿ ፊት ባደርገችው ጨዋታ ድል ቀንቷት ወደ 16ተኛ ዙር አለፈች "

118

የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዪኔስኮ አምስት ምርጥ የጉዞ መዳረሻዎች ወስጥ ተካተቱ

119

በኢትዮጵያ መረጃን የከለከለን የመንግስት ሀላፊን እስከ አምስት አመት የሚያስቀጣው አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ

120

በዮጋንዳ ሁለት የብዙሀን መገናኛዎች በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ትእዛዝ ተዘጉ

121

ካናዳ ደቡብ አፍሪካን አሸንፋ ወደ 16 ቡድኖች ዙር የደረሰች የመጀመሪያዋ ቡድን ሆነች

122

How do charities and individual fundraisers work in Australia? - በአውስትራሊያ የእርዳታ እና በግል የሚሰበሰብ ገንዘብ አካሄድ ምን ይመስላል?

123

“ የዜማ ደራሲ ብሆንም በግጥሞች ምርጫ ላይ በጣም እጠነቀቃለሁ ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ

124

“ ሙዚቃን እንደመዝናኛ ነበር የምጫወተው ፤ ከጀመርኩት ከአስር አመት በኋላ ነው ሙዚቀኛ ነኝ ብዬ የወሰንኩት ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ

125

የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች ትንታኔ በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ኤርሚያስ ወንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር አንደበት

126

ሮናልዶ በስድስት የዓለም ዋንጫዎች ግቦችን በማስቆጠር የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ

127

በኢትዮጵያ ከ5,000 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም የንብረት ምዝገባ ያደረጉት 12 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ

128

"በየትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት እንደ ሐረር የታላላቅ ሰዎች አፅም ያረፈበትና የሚታወስ ቦታ የለም" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

129

"ሙስሊም ቅዱሳን የቅድስና ማዕረግ የሚያገኙት ከማኅበረሰቡ ነው፤ ከክርስትናው ይለያል።" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

130

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ

131

ስፔይን አንሰራራች፤ ካቦ ቬርዴ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አስመዘገበች

132

በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ

133

የዓለም ዋንጫ 6ኛ ቀን ውሎ፤ ሜሲና የዓለም ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስደናቂ ሪኮርዶችን አስመዝግበዋል

134

የዜጎች የግል መረጃ ለምርመራና ለደህንነት ተግባራት እንዳይውል የሚከለክል አዲስ የስታቲስቲክስ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

135

ጀርመን እየገሰገሰች ነው፤ ጃፓን ከፍልሚያ ጋር በመከተል ላይ ናት

136

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ ቀን ተቆረጠለት

137

"የእኔ ፍላጎት - በሃይማኖት የተነሳ ክርክርና ጭቅጭቅ የሌለባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

138

"እስልምናን አያይዞ የተወሰኑ የትግራይ አባቶች አቋም 'አክሱምን ቅድስት ከተማ፤ እንደ ቫቲካን ራሷን የቻለች እናደርጋታለን' ከሚል የመነጨ ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

139

በ442 ወታደራዊ ካምፖችና በ82 መጠለያ ጣቢያዎች ለመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ድምፅ መስጠታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

140

"ስልጣን ላይ መውጣቱም መውደቁም መከራ ነው፤ የመውጣትን ያህል መውደቁ ግን ይብሳል።" - ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም

141

"ትዝብቴ ሰብዓዊ ሆነን ተፈጥረን፤ ኢ-ሰብዓዊ ሆነን የመውደቅ ትዝብት ነው።" - ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም

142

Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - በአውስትራሊያ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ዋጋቸውን ያስመልሳሉን? | የነዳጅ ጉዳይ

143

እሥራኤል ቤይሩት ላይ ጥቃት ሰነዘረች

144

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 47 መደበኛ ቅሬታዎች እንደቀረቡለትና 825 የምርጫ ጣቢያዎች ውጤቶቻቸውን ይፋ እንዳደረጉ አስታወቀ

145

እንጀራ (ግጥም) - በኢመረተስ ፕሮፌሰር ባየ ይማም ብዕርና አንደበት

146

የብሪስበን 2032 ኦሎምፒክ ስታዲየም ግንባታ ዛሬ በይፋ ይጀመራል

147

"በአሜሪካን ሀገር 'ወደ ነጮቹ ነው የንሳበው ወይስ ወደ ጥቁሮቹ?' የሚል ትልቅ ጥያቄ አለ። ስንቶቹ አስበውበታል? ስንቶቹ ችላ ብለውታል?" ዶ/ር ስዩም ገብረእግዚአብሔር

148

"ሳልጠየቅ፣ ሳልፈቅድ የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሆነህ ተሹመሃል ተባልኩ። 'እንዴት ይሆናል?' ብዬ ጃንሆይ ዘንድ ቀረብኩ" ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር

149

#111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med) - #111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med)

150

"በኢትዮጵያዊነቴ ሁሌ እኮራለሁ፤ ተሸማቅቄ አላውቅም። በአፍሪካ ቀን ስሸለም በወገኖቻችን ከፍ ያለ ድጋፍ በጣም ነው የኮራሁት። የጋራ ክብር ነው።" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

151

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል ካሉ ስምንት የምርጫ ጣቢያዎች በስተቀር በተያዘለት የምርጫ መርሃ ግብር መሠረት እንደሚካሔድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

152

"ወደ አረንጓዴ ምጣኔ ሀብት መሸጋገሩ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኑሮ ውድነቱን ለመቋቋም እንዲያስችላቸው ሊያግዝ ይችላል የሚል እምነት ነው ያለኝ" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

153

" ሀጅ መሄድ እና በአረፋ ቦታ መቆም ከእስልምና እምነት ምሶሶዎች አንዱ ነው :: " ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር

154

አውስትራሊያ ውስጥ የግል ተመራጭ የምክር ቤት አባላትን ያሰባሰበ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመስረት ታስቧል

155

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በፀጥታ አካላት ከሕግ አግባብ ውጪ የሚፈፀሙ የአፈሳና የጅምላ እሥር ድርጊቶች አሁንም አሳሳቢ ሆነው መቀጠላቸውን ኢሰመኮ አመለከተ

156

"ትልቁ የቤት ችግር አቅርቦት ነው እንጂ የፍልሰተኞች ቁጥር አይደለም፤አንደኛና ሁለተኛ ዜጎችን የመፍጠር አዝማሚያ ማኅበራዊ ትስስሮሽ ላይ ችግር ይፈጥራል" ዶ/ር ደሴ ታርቆ

157

"አባታችን መቼም እንደማይተካ እናውቃለን። በጣም አዝነናል። ለማኅበረሰቡ ምስጋናችን ትልቅ ነው።" ሚካኤል ብርሃኑ

158

የ2026 የአውስትራሊያ ፌዴራል በጀት ተጠቃሚና ተጎጂዎች እነማን ናቸው?

159

የትግራይ ክልልን ለማስተዳደር ዓላማ ያደረገ ነው የተባለለት ጊዜያዊ ምክር ቤት መመሥረቱ ተገለጠ

160

"አማርኛ እየተናገረ ትምህርት ቤት የሚገባውም፣ በትግርኛ የሚማረውም፤ በቋንቋህ ፃፍ ስትለው አይችልም። ኦሮምኛውም እንደዚሁ ነው።" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም

161

"ቋንቋ የሃሳብ መግለጫ፣ የሃሳብ መመሥረቻ፤ ዐልፎም ሃሳቡን የሚገልፀውን ሰው ማንነት ማሳወቂያ ነው" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም

162

"እኔ እንደምገምተው፤ የማናውቀው ጉዳይ ቢኖር የቋንቋን ረቂቅነት ነው" ኢመረተስ ፕ/ር ባየ ይማም

163

የዓለም ጤና ድርጅት የኢቦላ ወረርሽኝን በዓለም አቀፍ አጣዳፊ ክስተትነት ፈረጀ

164

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተጨማሪ 10 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት ጠየቀ

165

"ሽሮና በርበሬን ወደ አውስትራሊያ ለማስገባት ሁለት ችግሮች አሉ። አንዱ እኛ ዘንድ ነው፤ ሌላው የጉምሩክ ሰዎች ጋር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

166

ለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእራሳቸው የሆነ የመቃብር ሥፍራ የሚያስፈልጋቸው ስለምን ነው?

167

ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ መከላከያን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ለመተባበር የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጠ

168

Tips to manage financial stress | Fuel in Focus - የፋይናንስ የመንፈስ ሁከትን ሚዛን የማስጠበቂያ ፍንጮች | ትኩረት ነዳጅ ላይ

169

" አባቴ እግዚአብሄር ይባርክህ " - በቅርቡ በሞት የተለየው የአቶ ሰሎሞን አዲስ ታምሩ የመጨረሻ የስንብት ቃል እና ሽኝት

170

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት በተመለከተ በአዲስ አበባ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደርን ጠርቶ አነጋገረ

171

" እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ " - ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ

172

ጎልጎታ - ለሰዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ

173

"ለእኔ ገብረክርስቶስ ደስታ በጣም ሀገራዊም፤ ዘመናዊም ነው። በሥራዎቹ ውስጥ የቀረርቶ፣ ፉከራና የቅኔ መንፈስም ይታየኛል" ከበደች ተክለአብ

174

"ገብረክርስቶስ ደስታ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሎ የሚታመነው የ'ዘመናዊነት' ሥነ ጥበብ አሠራርን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድመው ካነሱት አንዱ በመሆኑ ነው" ከበደች ተክለአብ

175

የቪክቶሪያ ፕሪሚየር የአውስትራሊያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያዎች በሜልበርን ፌዴሬሽን አደባባይ በቀጥታ ስርጭት እንዳይተላለፍ ተጥሎ የነበረውን ዕገዳ አነሱ

176

በጅሮንድ ጂም ቻልመርስ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ ጭማሪ በዋነኛነት ከመንግሥት ወጪ ጋር የተገናኘ አይደለም አሉ

177

ኢትዮጵያ በሱዳን መንግሥት የተሰነዘረበትን ክስ መሠረተ ቢስ ስትል ውድቅ አደረገች

178

"በጎ መሥራት ለራስም፤ ለማኅበረሰብም ጠቃሚ ነው። ሁላችንም መንፈሳችንን ወደ በጎ መንገድ መርተን ምሳሌ እንድንሆን በአደራ መልኩ ለማኅበርሰቡ አሳስባለሁ" ወርቅነህ ባይህ

179

ፕሬዚደንት ትራምፕ በሆርሙዝ ሰርጥ መተላለፊያ ተገትተው ያሉ መርከቦችን በተለያዩ ሀገራት ጥያቄ በእጀባ እንዲያልፉ እንደሚያደርጉ አስታወቁ

180

Tips to reduce petrol costs | Fuel in Focus - የነዳጅ ዋጋ አቀናነስ ጥቆማዎች | ትኩረት ነዳጅ ላይ

181

ሀገራዊው የምክክር ጉባኤ ምርጫው እንደተጠናቀቀ ይጀመራል ተባለ

182

The overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን

183

#109 Talking about ageing parents (Med) - #109 ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆች መናገር

184

በኢትዮጵያ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሠራተኞችና ኃላፊዎችን በፅኑዕ እሥራት የሚቀጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ

185

የፖርት ኧርተር የጅምላ ግድያ 30ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተከናወነ

186

ፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እንዳደረገ የተጠረጠረው ግለሰብ ማምሻውን ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው

187

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮችን ምዝገባ እንዲያከናውኑ ከተከፈቱ ምርጫ ጣቢያዎች መካከል 22ቱ ሕገወጥ ድርጊት በመፈፀማቸው መዝጋቱን አስታወቀ

188

መብቶቻቸውን ለነፈገቻቸው ሀገር መዋጋት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የጦር አባላት አገልግሎት ዝክረ መታሰቢያ

189

"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴ

190

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙ

191

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ

192

ዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች

193

የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን "ቴዲ አፍሮ" ኢቶሪካ አልበም ሬኮርዶችን መስበሩን ቀጥሏል

194

"የሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ኃላፊነት ብቻ አይደለም። ሁላችንም ለሴቶች ክብር፣ ነፃነት፣ እኩልነትና በዋናነት ለደህንነታቸው መቆም አለብን።" ናዲያ ሞናያ

195

"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ

196

"ከመማር ጋር ኃላፊነት አለ፤ የተማሩትን ለሌላው ማስተላለፍ የራስን ኃላፊነት መወጣት ነው። ለሕይወትም ትርጉም አለው።" ናዲያ ሞናያ

197

በአውስትራሊያ ጅሎንግ በሚገኝው የነዳጅ ማጣሪያ የእሳት አደጋ ተከሰት

198

Women’s legal services in Australia: Understanding your options - በአውስትራሊያ ለሴቶች ነጻ የህግ አገልግሎት ተቋማት አማራጮች እንዳሉ ይረዱ

199

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ቀውስ በጦርነት አይፈታም ፤ መፍትሄው የሰላም ውይይት ነው - አንቶኒዮ ጉተሬዝ

200

በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ስደተኞች መሠረታዊ አቅርቦት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል ተባለ