All Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 10 of 10
በሶማሌ ክልል ኦጋዴን በተደረገ ዳሰሳ 21 ቢሊየን 336 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ እንዳለ መረጋገጡ ተገለጠ
እናቶቻቸው ላይ ጥቃት ሲፈፀም የማወዱ ኢትዮጵያውያን ወንዶች፤ ፍቅረኞቻቸውና ሚስቶቻቸው ላይ ጥቃቶችን አድራሽ የሚሆኑት ስለምን ነው?
የቤት ውስጥ ጥቃትን የሚረዱት እንደምን ነው?
ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ፋርማሲ - የቤት ሽያጭና ግዢ
"ሀገር ቤት ፋርማሲ ውስጥ በዝቶ የገጠመኝ የፋርማሲ ባለሙያ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው" ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ
የአላማጣ የሰላም ጥሪ ችላ ሊባል እንደማይገባ የከተማይቱ አስተዳደር ኃላፊ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ የብር መግዛት አቅምን ካዳከመች የዋጋ ንረቱ እንደሚባባስ የዓለም የምግብ ፕሮግራም አሳሰበ
ዶ/ር ዕፀገነት አሰፋ፤ ከመሃል ሜዳ እስከ ሀገረ አሜሪካ
የቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ከእሥር ተለቀቁ
"በኢትዮጵያዊነቴ ኮርቻለሁ፤በሕይወት እያለሁ ይህን ክብር በማየቴ አመሰግናለሁ"ለማ ክብረት "በዝግጅቱ ኢትዮጵያዊነትን አይቼበታለሁ"የሺሐረግ ግርማ
13 ሚሊየን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የግብርና ግብዓት እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተነገረ
Australia’s coffee culture explained - የአውስትራሊያ የቡና ባሕል ሲገለጥ
ኢሰመኮ የአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማክተምን ተከትሎ ከአዋጁ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው ያሉ እሥረኞች እንዲለቀቁ ጠየቀ
#63 Taking a dog to the park (Med)
የቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ታሰሩ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለመሆን '60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል' አለ
"ከእነ ልጆቻችን መጠለያ የለንም፤ እባካችሁ ከቻላችሁ ጋራዣችሁን ወይም ጓሯችሁን ለድንኳን መትከያ ፍቀዱልን" አቶ ጊቤ ዘለቀና ወ/ሮ መቆያ ታምራት
በሚሊየን የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን ከጁላይ 1 ቀን አንስቶ የደመወዝ ጭማሪ ሊደረግላቸው ነው
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ማኅበር በኢትዮጵያ በሚካሔዱ ግጭቶች ሳቢያ በተለይ በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በቂ ሕክምና እንደማያገኙ አስታወቀ
"የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግፎ እዚህ አድርሶኛል፤ ከአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ የምሻው 'አይዞህ' የሚል የሞራል ድጋፍ ነው" ለማ ክብረት
ለማ ክብረት፤ ከቁስቋም እስከ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በረኛነት
"የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድ ግብ ጠባቂ ለማ ክብረት ወገን አለኝ እንዲል፤ላበረከተው አገልግሎት ተሰባስበን እናመስግነው"ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና አቶ ኤርሚያስ ወንድሙ
"የዛጉዌ መንግሥት ዋነኛው የውድቀት ምንጭ የስልጣን ወራሾች ያደረሱት የእርስ በእርስ ቀውስ ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
"አፄ ዘርአ ያዕቆብ 'መንግሥቴን በሃይማኖታችሁ መለያየት መክፈል አይቻልም' ብለው ደንግገው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
የሕወሓት 14ኛ ጉባኤ - "ከለውጡ ጋር አብሮ መለወጥ ያስፈልጋል" ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
"የመፅሐፉ ዋነኛ ዓላማ የታሪኩ ባለቤትና ቅርስ ወራሽ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ጋር ማገናኘት ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
የአውስትራሊያ ኢሚግሬሽን ሚኒስትር የሥራ ኃላፊነታቸውን እንዲለቁ ጫና እየደረሰባቸው ነው
የአማኑኤል ሆስፒታል የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር እየጨመረ መምጣቱንና ከፍተኛውን ቁጥር የያዙትም ወንዶች መሆናቸውን አመለከተ
Should you consider private health insurance? - የግል የጤና ኢንሹራንስ ለመግባት ይሻሉን?
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት የሕወሓት ታጣቂዎችን አስመልክቶ አስቸኳይ የእርምት እርምጃ እንዲወስዱ ጠየቀ
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ግብዓት ያቀረባቸው አብዛኛዎቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን መገፋት ያሳሰበው መሆኑን አመለከተ
በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር ስለሺ በቀለ በአምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚተኩ እየተነገረ ነው፤ መንግሥት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም
"በእኔ በኩል ቀጣዩ ሕይወቴ አውስትራሊያ ይሁን ኢትዮጵያ አላውቅም" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ
"ከ30 የሰርከስ ኢትዮጵያ አባላት ውስጥ 15ታችን አውስትራሊያ ጥገኝነት ጠይቀን ቀረን" ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ
What were the Australian Wars and why is history not acknowledged? - የአውስትራሊያ ጦርነቶች ምን ነበሩ፤ ታሪክ ዕውቅና ያልቸራቸው ስለምን ነው?
#62 Talking about death (Med)
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ክልላዊና የከተማ አስተዳደራዊ ምክክር እንደሚጀምር አስታወቀ
“ በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሰዎች የተሻለ ብድርን ለማግኘት ቀረጥን በአግባቡ መክፈል ይኖርባቸዋል። “ - አቶ እስቅያስ መንግስቴ
"ተበዳሪዎች ብድርን ለማመልከት ከመሄዳቸው በፊት የተለያዩ አበዳሪ ተቋማት ያላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ጥናት ማድረግ አለባቸው ። " - አቶ እስቅያስ መንግስቴ
ዐቢይ አየለ፤ ከአዋሬ እስከ አውስትራሊያ
ሁለት ዋነኛ የኑሮ ውድነት መቋቋያሚያ ዘዴዎች ምንድናቸው?
በኒው ሳውዝ ዌልስ የቤት ውስጥ እና የቤተሰብ ጥቃትን በፈጸሙ ሰዎች ላይ በተደርገ የአራት ቀን ዘመቻ ፖሊስ በ550 ሰዎች ላይ ክስ መሠረተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ274 ሺህ በላይ የትግራይ ክልል ሠራዊት አባላት ትጥቅ ይፈታሉ ሲል አስታወቀ
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ለመንግሥትና ለታጣቂዎች ጥሪና ማሳሰቢያ አቀረቡ
ድጋፍና ትችት ያጀቡት የአውስትራሊያ በጀት 2024 ዋነኛ ትኩረት የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት መሆኑ ተመለከተ
የሜዳል፣ ኒሻንና ሽልማት አዋጅ ፀደቀ
መለስ ሳህሌ፤ ከድሬዳዋ እስከ አውስትራሊያ
የአውስትራሊያ መንግሥት የፍልሰተኞችን ቁጥር ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ላይ ገደብ ሊጥል ነው
የእናቶች ቀን 2024፤ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እናቶችና ልጆች በአውስትራሊያ
የአዲስ አበባ አየር ብክለት ከፍ ማለቱ ተገለጠ
የእናቶች ቀን በሀገረ አውስትራሊያ
"የመብት ረገጣ ሊቆም ይገባል፤ የሕዝባችን ሰቆቃ ካልቆመ ጥያቄያችን ይቀጥላል" አቶ ዓለማየሁ ቁቤ
#61 Tackling a DIY project (Med)
Navigating the implicit right to protest in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ ስውር የተቃውሞ መብትን ማሰስ
የአስትራዜኒካ ኮቪድ-19 ክትባት ከዓለም ገበያዎች እየተሰበሰበ ነው
የበዓለ ትንሣኤ አከባበር በአገረ አውስትራሊያ
"የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብሌን መኮንን
ኢትዮጵያ በሕዋ የአምስት ዓመት የቆይታ ዕድሜ የሚኖራት ሳተላይት ለማምጠቅ ጨረታ አጠናቀቀች
የእሥራኤል ጦር የጋዛ ራፋህ መተላለፊያን ተቆጣጠረ
"የአድዋ ጀግኖች ራሳቸውን መስዋዕት ያደረጉት ለእንጀራና ቡና አይደለም፤ የተለያየ ዘርና ሃይማኖት ላለው ሕዝብ ነፃነት ነው" ድምፃዊት ቤቲ ጂ
የፐርዝ ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት በእስልምና ስም የሚካሔዱ የአመፅ ድርጊቶችን አወገዙ
ሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ በ1.5 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ የኔትዎርክ ማስፋፊያ ሊያደርግ ነው
“ የክርስቶስ ትንሳኤ ሞት የተሸነፈበት ታላቅ የምስራች የተሰበከበት ቀን ነው ። ” - መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ
"እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ትንሣኤ የክርስቲያኖች ተስፋ የተረጋገጠበት ነው” ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
"ሎሬየት ፀጋዬ ገ/መድኅን የሀገር ዋርካ የሆነ አይተኬ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነው፤ እንደ ፀጋዬ ያለ ሰው በምዕተ ዓመት ውስጥ የሚፈጠረው አንዴ ነው" አበራ ለማ
"ሥነ ፅሑፍ ቁራኛ ነው፤ ከፀሐፊው ጋር በፍቅርም በትንቅንቅም ተያይዘው ይዘልቃሉ፤ አይላቀቁም" ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ
"ጋዜጠኛ በንፁህ ኅሊናው ሚዛናዊ የጋዜጠኛነት ሥራን መሥራት እንጂ፤ ሙያውን የሚያራክስ ነገር መሥራት የለበትም። አሁን እንደወረርሽኝ የወረረን እሱ ነው" አበራ ለማ
አበራ ለማ፤ ከመምህርነት ወደ ጋዜጠኛነትና ደራሲነት
Understanding the profound connections First Nations have with the land - ነባር ዜጎች ከመሬታቸው ጋር ያላቸውን ጥልቅ ቁርኝቶች መረዳት
ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ለሚከናወነው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ድጋፍ እያደረገች መሆኗን አስታወቀች
“ ግላኮማን አንዴ ከተከሰተ ባለበት ማቆም እንጂ ሙሉ ለሙሉ ማዳን አይቻልም ” - ዶ /ር ለምለም ታምራት
ሰሙነ ህማማት እና ትርጓሜው - በመጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ
"ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓለ ትንሣኤን እንመኛለን" በሜልበርን-አውስትራሊያ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪያን
ዜና - በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የአውስትራሊያ ፓርላማ የአስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ አደረገ
በአዲስ አበባ ከ28 ሀገራት የተውጣጡ ከ77 ሺህ በላይ ስደተኞች እንደሚኖሩና 92 በመቶው ኤርትራውያን መሆናቸው ተገለጠ
የአንዛክ ቀን በመላው አውስትራሊያና በባሕር ማዶ ተከበረ
#60 Talking about commemorating | Anzac Day (Med)
በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመግታት የድርጊት እርምጃ ጥሪ ቀረበ
በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሁለተኛና ሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ተገለጠ
Tackling misinformation: How to identify and combat false news - ሐሰተኛ መረጃን መገደብ፤ ሐሰተኛ ዜናዎችን እንደምን መለየትና መፋለም እንደሚቻል
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትጥቅ ታጋዮች በሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፤ ጥበቃም እንደሚደረግላቸው ገለጠ
በጅሮንድ ቻልመርስ የአውስትራሊያ የወደፊት የምጣኔ ሃብት ዕድገት ትንበያን አለዝበው ገለጡ
"የጋምቤላ ችግር መታየት ያለበት የኑዌሮችና አኟኮች ተደርጎ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር ሊያዋጋ የሚችል አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ነው" ዶ/ር ኦፒዎ ቻም
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት በአገራዊ ምክክር ሂደቱና በኮሚሽኑ ዕቅዶች ላይ ስጋት እንደሚፈጥር ገለጠ
"በሐረሪ ሕብረተሰብ ውስጥ 40 ያህል የአለላ ስፌት ዓይነቶች መኖራቸውን ጥናቶች ያመለከታሉ" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
የዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ በረሃብና ተላላፊ በሽታ እየተፈነች እንደሆነና ከፍ ያለ የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያሻት አሳሰበ
የኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላሽ
በሲድኒ የቤተክርስቲያን ውስጥ ጥቃትን ተከትሎ የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የተቃዋሚ ቡድን መሪ የአንድነት ጥሪ አቀረቡ
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰፈነው የጎሣ ፖለቲካ ኃላፊነት ወሳጅ ማን ነው? የ1966ቱ ተራማጆች ወይስ የወቅቱ የማንነት ፖለቲካ አራማጆች?
"የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብ
" 'የመኢሶን ሰማዕታት' መጽሐፍ ፋይዳ አንድ ተጨባጭ የሆነ የታሪክ ሰነድ ማቆየት ነው" ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ
የአውስትራሊያ ሰንደቅ ዓላማ በሲድኒ የገበያ ማዕከል በስለት የተገደሉ ስድስት ሰዎችን በክብርና በሐዘን ለመዘከር በግማሽ ዝቅ ብሏል
ኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ የምግብ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ከታየባቸው አምስት የአፍሪካ አገራት ውስጥ ተካተተች
ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአቶ ባቴ ኡርጌሳን ግድያ አስመልክቶ ገለልተኛና ሙሉዕ ምርመራ እንዲካሔድ ጠየቁ
#59 Talking about cooking (Med)
ከጂቡቲ ወደ የመን በጀልባ ይጓዙ የነበሩ 38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ሕይወታቸውን አጡ
"ኢድ አልፈጥር! አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ደም ማፍሰሱን አላህ በኃይሉ ያስተካክልልን" ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር
አውስትራሊያ ውስጥ ከ2035 አንስቶ በነዳጅና በናፍጣ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ለሽያጭ እንዳይውሉ ጥሪ ቀረበ
ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄ ድርድር ሊቀጥል ነው
በአዲሱ የምግብና ግሮሰሪ ሥነ ምግባር ደንብ ሱፐርማርኬቶች እስከ 10 ሚሊየን ዶላርስ የሚደርስ መቀጮ ሊያገኛቸው ነው