Skip to content
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ cover art

All Episodes

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 9 of 10

#
Title
801

የአውስትራሊያ ምጣኔ ሃብት በአዝጋሚ ሁኔታ በ 1 ፐርሰንት ዕድገት ማሳየቱ ተመለከተ

802

"ከሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ጋር መሥራት ትምህርት ቤት እንደመግባት የሚቆጠር ነው፤ ሙሉ ሰው ያደርጋል" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና

803

Is the cost of living affecting social cohesion? - SBS Examines: የኑሮ ውድነት ማኅበራዊ ትስስር ላይ ተፅዕኖን ያሳድራል?

804

ጂቡቲ በአፍሪካ ቀንድ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን በቀጥታ እንድታስተዳድር አማራጭ ሃሳብ ማቅረቧን አስታወቀች

805

"የአባቶች ቀን ለመላ አባቶች የልጆቻንን ሰብዕና በመልካም ጎኑ ለመቅረፅ ኃላፊነታችንን ለመወጣት አስበን የምንውልበት ቀን እንዲሆንልን እመኛለሁ" አቶ በፈቃዱ ወለሎ

806

#69 Getting a haircut (Med)

807

“ሁለት ፍቅረኛሞች ለዕጮኛነት ወይም ለጋብቻ ከመድረሳቸው በፊት ከአንድ እስከ ሶስት ዓመታት አብረው ቢያሳልፉ ጥሩ ነው” - ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

808

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት በአፀደ ሕፃናት ዳግም ሊጀመር ነው

809

Embracing the wisdom of traditional Indigenous medicine - የነባር ዜጎችን ባሕላዊ መድኃኒት ጥበብ ሞገስ ማላበስ

810

"በ'ውጫሌ ውል' ተውኔት መክፈቻና መዝጊያ ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣ የጋለ ሀገራዊ ስሜት ነበር" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና

811

የአውስትራሊያ ሠራተኞች ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጪ የስልክ ጥሪዎችንና ኢሚሎችን ያለመመለስ መብት ግብር ላይ ዋለ

812

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገ

813

ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና፤ ከወላይታ እስከ አውስትራሊያ

814

Why is sex and sexuality education taught in Australian schools? - SBS Examines: አውስትራሊያ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የወሲብና ወሲባዊነት ትምህርት የሚሰጠው ስለምን ነው?

815

በኢትዮጵያ ከ120 ሺህ በላይ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ውስጥ እንደሚገኙና 1400ዎቹ ሕፃናት መሆናቸው ተመለከተ

816

"የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚያስከትለው የዋጋ ግሽበት ሀብትን ከፍተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ለነጋዴዎች ያሸጋግራል፤ ይህም በቅርብ ጊዜ የሚታይ ውጤት ነው" ዶ/ር ወርቁ አበራ

817

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሀገራዊ ምክክር ተወካዮች ሰንደቅ ዓላማን አካትቶ እስከ መገንጠል የሚፈቅደው የፌዴራል ሕገ መንግሥት አንቀፅ 39 እንዲሻሻል ምክረ ሃሳብ አቀረቡ

818

#68 Discussing the news (Med)

819

የሕወሓት ጉባኤ አወዛጋቢነቱ ቀጥሏል

820

የአውስትራሊያ ኦሎምፒክ ቡድን ሲድኒ ላይ የሞቀ አቀባበል ተደረገለት

821

"ለመላ ኢትዮጵያውያን ለአዲሱ ዓመት የምመኘው አንድነትን ነው፤ አንድ ካልሆኑ ዕድገት የለም፤ አንድነት ኃይል ነው" እማማ አኒ ማርሴሩ አታሜይን

822

"የዳያስፖራ ሰዎች ብዙ ማድረግ ስንችል ያለንን አጋጣሚና ሁኔታ መጠቀም ባለመቻላችን እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ ውስን ናቸው" ደራሲ አዳሙ ተፈራ

823

"እሥራኤል ቃሎችን አትሰማም" የአውስትራሊያ ፌዴራል ሚኒስትር እሥራኤል ላይ ጠንካራ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አሳሰቡ

824

"የዳያስፖራው መፅሐፍ ተልዕኮ በተለያዩ ምክንያቶች ለሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን በሚሔዱባቸው ሀገራት ስለሚገጥማቸው ሁኔታ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው"ደራሲ አዳሙ ተፈራ

825

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ አቡ ሴራ በዓመት ከ100 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን የሚያስተናግድ የአውሮፕላን ማረፊያ ከተማ ሊገነባ ነው

826

"እመቤቴ ማርያም" የንስሐ ዝማሬ በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዘማሪያን

827

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚደንት ካማላ ሃሪስ ቲም ዎልዝን በዕጩ ምክትል ፕሬዚደንትነት መረጡ

828

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግብይታቸው በዶላር ለሚካሔድ ዓለም አቀፍ በረራዎች የተለየ ለውጥ አለማድረጉን አስታወቀ

829

What is genocide? - SBS Examines: ዘር ማጥፋት ምንድነው?

830

የአውስትራሊያ የሽብር ስጋት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ወደ 'ሊከሰት ይችላል' ከፍ አለ

831

የአምስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ሥነ ሕዝብና ጤና ቆጠራ መጀመሩ ተገለጠ

832

"ብር እየወደቀና የዋጋ ንረት እየበዛ የሚያስቸግር ከሆነ፤ዋጋውን ለመቆጣጠር ያለችን ትንሽ ቁልፍ የወለድ መጠን መጨመር ነው፤ያ ደግሞ ምርታማነትን ይጎዳል" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ

833

"የውጭ ምንዛሪ ማስተካከያ ትልቁ ችግር ሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎችንም ማናጋት መቻሉ ነው፤በጀትን ጨምሮ ከታክስ፣ እስከ ወለድ መጠን ድረስ"ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ

834

"በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማን ሐዘን ጥልቅ ነው፤የእርዳታ ፕሮግራም አዘጋጅተናል"አቶ ሚካኤል ፈለቀና አቶ በፈቃዱ ወለሎ

835

"ከ2011 ጀምሮ ኢትዮጵያ በአማካይ ከባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያን ታገኝ የነበረው 4 ቢሊየን ዶላር በእዚህ የበጀት ዓመት 6.5 ቢሊየን ደርሷል" አቶ በላይነህ አቅናው

836

#67 Complaining about kids (Med)

837

የሃማስ ፖለቲካ መሪ ኢራን ውስጥ ተገደሉ

838

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የፓሪስ ኦሎምፒክ ሃይማኖት ነክ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ትዕይንት አወገዘች

839

"በግሌ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ የተነሳ ይህችን የምንወዳትን ሀገር የሚረከብልን ወጣት አናገኝ ይሆናል የሚል ስጋት ውስጥ ነው ያለሁት" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ

840

በባሕር ዳር ከተማ ሰዓት ዕላፊ ተጣለ

841

የአያሌ ኢትዮጵያውንን ዕንባ ያስፈሰሰው የጎፋ ዞን የሕይወት ጥፋት ከዓለም መሪዎች የጥልቅ ሐዘን መግለጫዎች እየጎረፉለት ነው

842

"ለስደት ፍቅሩ የለኝም፤ አውስትራሊያ የመጣሁት አጋጣሚዎች ስላስገደዱኝ ነው፤ ወደ ኢትዮጵያ ሳልመለስ በፊት ወድጄው የኖርኩበት ሀገር ነው" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ

843

"በጎፋ ዞን ከደረሰው ችግር ስፋትና ብዛት አንፃር ያሉ ድጋፎች በቂ ስላልሆኑ በሁሉም በኩል ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እንጠይቃለን" አቶ ካሳሁን አባይነህ

844

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ በረራዎቹን እንዲያቋርጥ ከኤርትራ ሲቪል አቬይሽን እንደተነገረው አስታወቀ

845

በመሬት ናዳ ሕይወታቸው ያለፈ የደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ ዞን ነዋሪዎች ቁጥር ከ229 በላይ መድረሱ ተገለጠ

846

በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰ የመሬት ናዳ ሳቢያ ከ100 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ

847

"በዓለም አቀፍ ተቋም ግፊት የኢትዮጵያን የጥሬ ብር ምንዛሪ ግብይት አቅም መቀነስ አንገትን የመታነቅ ያህል ነው" ኢንጂነር አያሌው አስፋው

848

"የሳይበር ጥቃትን ዜሮ ማድረግ አይቻልም፤ ያንንም ማድረግ የቻለ ሀገር የለም" ኢንጂነር አያሌው አስፋው

849

በአዲስ አበባ በአንድ ዓመት ውስጥ ከ8 ሺህ በላይ ጥንዶች ፍቺ መፈፀማቸው ተገለጠ

850

ጆ ባይደን ከዕጩ ፕሬዚደንትነታትቸው ለቀቁ፤ በፕሬዚደንታዊ ስልጣናቸው ፀንተው እንደሚቆዩ አስታወቁ

851

Is immigration worsening the housing crisis? - SBS Examines: ኢሚግሬሽን የቤት ቀውስን ያባብሳል?

852

"የግብፁ መንፈሳዊ ጉዞ የሚካሔደው ከጥቅምት 28 ቀን 2017 እስከ ኅዳር 10 ቀን 2017 ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ

853

"ወደ ገዳማትና አድባራት መሔድ ብዙ ጥቅሞች አሉት፤ በረከቶችን ማግኘት፣ ተቀድሶ መምጣት፣ ያላሰበውን ፀጋም ማግኘት ነው" ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ

854

"የመንፈሳዊው ጉዞ ዓላማ ምዕመናን የቅዱሳን፣ የፃድቃንንና ሰማዕታት ሥፍራዎች ላይ በመሳተፍ፤ ለክብርና ንስሃ እንዲበቁ ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

855

#66 What to ask when looking to rent (Med)

856

በእሥራኤል የቦምብ ጥቃት ተጨማሪ 57 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተመለከተ

857

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ በሀገር ውስጥ ገንዘብ ለመገበያየት የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ

858

How to lodge your tax return in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የግብር ተመላሽዎን እንደምን ማቅረብ እንደሚችሉ

859

ሰናይት መብራህቱ፤ የእናት ሚና "ምርጥ አጭር ፊልም" ዳይሬክተርና "ምርጥ ተዋናይት"

860

ጄዲ ቫንስ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው በዶናልድ ትራምፕ ተሰየሙ

861

#65 Talking about the Olympics (Med)

862

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደንና የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የብሔራዊ አንድነት ጥሪ አቀረቡ

863

ቅዱስ ሲኖዶስ ከሐምሌ 22 እስከ 28 በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የምሕላ ፀሎት እንዲፈፀም አወጀ

864

"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳ

865

"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ

866

"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙ

867

በደቡብ ኢትዮጵያ የወባ በሽታ እየተስፋፋ ነው

868

What is road rage and how to deal with it? - መኪናን በማሽከርከር ላይ እያሉ የሚፈጠር ውዝግብ ምንድን ነው እንዴትስ ማሳለፍ ይቻላል ?

869

ከአምስት አንድ የሚሆኑ አውስትራሊያውያን የጾታ ጥቃትን እንደሚፈጽሙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ

870

ኢሰመኮ - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከአማራ ክልል ቢነሳም እሥርና የእንቅስቃሴ ገደቦች መቀጠላቸውን አስታወቀ

871

ሴናተር ፋጡማ ፔይማን የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲን ለቅቀው የግል የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሆኑ

872

Why are Indigenous protocols important for all Australians? - የነባር ዜጎች ፕሮቶኮሎች ለሁሉም አውስትራሊያውያን ጠቀሜታቸው እንደምን ነው?

873

ፖሊስ አንድ የዩኒቨርሲቲ ወጣትን አንገት በማዕድ ቤት ቢላዋ የወጋ ታዳጊ ወጣት ላይ ክስ መሠረተ

874

"ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን በማሰብ፣ለትውልዱ ቁስል፤ለወገናችንን ቁስል አብረን ዘይት እንድናፈስ መንፈሳዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

875

"የሜልበርን ደብረ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፤ ወጣቶች ሀገርንና ትውልድን በሚጠቅም ሥራ እንዲሰማሩ ሥራዋን እያከናወነች ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

876

#64 Sharing family culture through food (Med)

877

የአዲስ ፋይናንስ ዓመት የኑሮ ውድነት ድጎማዎች

878

ሳም ሞስቲን 28ኛዋ የአውስትራሊያ ጠቅላይ እንደራሴ ሆኑ

879

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል በባሕር በር ዙሪያ የተፈጠረው ፖለቲካዊ ውጥረት እንዳሳሰባት ገለጠች

880

"ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አበርካቾችንና የንግድ ማኅበረሰብ ተሳትፎን እንሻን፤ የአባልነት ጥሪም እናቀርባለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

881

የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ለውጥ አደረገ

882

"ኢትዮጵያውያን በብዛት መጥተው የስዕል ኤግዚቪሽኔን ቢመለክቱልኝ ደስ ይለኛል" ሰዓሊ ኦላና ዳመና ጃንፋ

883

Indigenous art: Connection to Country and a window to the past - የነባር ዜጎች ሥነ ስዕል፤ ሀገራዊ ቁርኝትና የትናንት መስኮትነት

884

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮሚሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቦርድ ሰብሳቢ እንዳይሆኑ ተቃውሞ አሰማ

885

የዊኪሊክስ መሥራቹ ጁሊያን አሳንጅ "ነፃ ወጣ" ወደ ትውልድ ሀገሩ አውስትራሊያ ሊመለስ ነው

886

እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በሜልበርን ከተማ ተከበረ

887

በእጅጉ ከፍተኛ በሆነ ሙቀት ሳቢያ ከ1 ሺህ 300 በላይ የሐጅ ተጓዥ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሳዑዲ አረቢያ አስታወቀች

888

ኢትዮጵያ በ13 ፕሮጄክቶች መጓተት 16.6 ቢሊየን ብር ተጨማሪ ወጪ አወጣች

889

የስደተኞች ሳምንት 2024፤ ድምፃዊ ኤልያስ የማነ "ኪዊ" - ከአፍሪካ ቀንድ እስከ እስያ ፓስፊክ

890

እሬቻ አርፋሳ - የተራራው እሬቻ እሑድ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ ሊከበር ነው

891

"ሥነ ጥበብ የቡድን ሥራ ሲሆን፤ ፖለቲካውንና የሕብረተሰብን አስተሳሰብ መምራት ይችላል" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ

892

"የትዳር አጋሬ ባትረዳኝ ኖሮ የጥበብ ሥራዬ አይቃናም ነበር" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ

893

"እንደ ሀገር የተቋም ግንባታ ችግር አለብን፤ አዲስ አበባ ውስጥ ቢያንስ ተጨማሪ አራት ቲአትር ቤቶች ያስፈልጉናል" አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት

894

ኪነ ጥበብና ዲፕሎማሲ፤ የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ 120ኛው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጥበባዊ ተሃስቦ

895

የተቃዋሚ ቡድን መሪ ፒተር ዳተን አውስትራሊያ ውስጥ የኑክሊየር ኃይል ማመንጫዎች የሚተከሉባቸውን ሰባት ሥፍራዎች ይፋ አደረጉ

896

Facing religious discrimination at work? These are your options - በመሥሪያ ቤትዎ የሃይማይኖት መድልዖ ገጥሞዎታል? አማራጭዎችዎን እነሆ

897

73 መሥሪያ ቤቶችና 15 ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ከደንብና መመሪያ ውጪ የ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ግዢ መፈፀማቸው ተመለከተ

898

ፍቅርና አመፅ፤ 'ለምን ለቅቃ አትወጣም?' 'ለምን ኃላፊነትን አይወስድም?

899

የቤት ውስጥ ጥቃት / አመፅ አማራጭ መፍትሔዎች ምንድን ናቸው?

900

የኢድ አል አድሃ በዓል በመላው ዓለም ተከበረ