All Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 3 of 10
በሺህ የሚቆጠሩ አራናውያን አሜሪካ በሆርሙዝ የጣለችውን ገደብ በቃወም ለሰልፍ ወጡ
"ይህ የትንሣኤ በዓል ለሁላችንም የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመሰባሰቢያ፣ ራሳችንን የመጠየቂያ በዓል እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ
"እንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ! እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያንና መኖሪያችንን አውስትራሊያን ይባርክ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ
"የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብን ሁለቱንም ወላጆች ላጡ ተፈናቃይ ልጆች ላደረጉት ትልቅ አስተዋፅኦ እናመሰግናለን" ወ/ሮ ገነት ቤተ ጌራወርቅ የም/ቤት አባል
ለጋሽ እጆች ከደቡብ አውስትራሊያ እስከ ደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች
"የኢትዮጵያን ሙዚቃ ካልነበረበት ወደ ነበረበት ያደረስነው በ60ዎቹ ጊዜ ነው" ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ
አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ከሀገር ቤት እስከ አሜሪካ
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን ጥቃታቸውን ለሁለት ሳምንታ ሲገቱ፤ ኢራን በበኩሏ ለሁለት ሳምንታት የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤ መተላልፊያን እከፍታለሁ አለች
ፋና ወጊዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በ84 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ተለዩ
የአውስትራሊያ የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ኒሻን ተሸላሚ በአፍጋኒስታን የጦር ወንጀል ተጠርጣሪነት ለእሥር ተዳረገ
የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መካከለኛው ምሥራቅ 'ሊጋይ' እንደሚችል አሳሰቡ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአንድ ወር ሲያካሒድ የቆየውን የምርጫ ምዝገባ ለሁለት ሳምንታት አራዘመ
የመኪና መንዳት ስልጠና ለለማጆች መጀመር ያለበት ከወላጆች፣ ወዳጆች ወይስ ባለሙያ አስልጣኞች?
"ማኅበራዊ አንቂ መሆን አለብን፤ ሀገራችን ውስጥ ብዙ የሚሠሩ ማኅበራዊ ነገሮች አሉ" ሶስና ወጋየሁ
አውስትራሊያ የሃርሙዝ ባሕረ ሰላጤ መተላለፊያን ለመክፈት ዩናይትድ ስቴትስን አግልለው በአስቸኳይ ጉባኤ ላይ ከሚታደሙ 35 ሀገራት ጋር መቀላቀሏን አስታወቀች
#107 Protecting Wildlife | Talking About Animals and Nature (Med) - #107 የዱር እንሰሳትን መጠበቅ | ስለ እንሰሳትና ተፈጥሮ መናገር
ጠ/ሚ አንቶኒ አልባኒዚ ዛሬ ከምሽቱ 7:00 pm የመካከለኛ ምሥራቅ ጦርነትን አስመልክተው ለመላ አውስትራሊያውያን በሬዲዮና ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ንግግር ሊያደርጉ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ በረራዎችን በከፊል ማስጀመሩን አስታወቀ
"የዳያስፖራ ባንክ አገልግሎት ክፍል ዓላማ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ፍላጎቶችና የባንኩን አቅርቦቶች በማያያዝ ለማገልገል ነው"አቶ ዘሪሁን ተከተል
ኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ባዘጋጀችው የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት ፎረም ከተለያዩ ኩባንያዎች ጋር የ13 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረመች
"የፊልም ኢንዱስትሪያችን ገና ዳዴ ማለት እንኳ አልጀመረም" ሶፎንያስ ታድሰ
"በሚስጥር ከማኅበረሰቡ ውስጥ ተነቅለው የወጡ እውነቶችን የያዘ ነው፤ በሚስጥር ያደረግነው ነገር በአደባባይ ያስለቅሰናል ነው ፅንሰ ሃሳቡ" ሶፎኒያስ ታደሰ
"ልጄ 'ማሚ እኔ ይኼን ቆዳዬን አልወደምው፤ ቀዪሪልኝ' ሲለኝ የተሰማኝን ስሜት በቃል ለመግለፅ ይከብዳል። በጣም ነው የከፋኝ።" ወ/ሮ ጌጤ ነጋሽ
"ጠብን፣ መቀየምን ትፈራለች፤ ፍቅርን፣ ሰው ማክበርን ትወዳለች። በእምነቷም፣ በልጆቿም በትዳሯም ጠንካራ ነበረች።" የወ/ሮ ወርቅነሽ ባለቤት አቶ አብርሃም ተዘራ ገሠሠ
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ‘በጣም ትልቅ ስጦታ ሰጠችኝ‘ አሉ
ኢትዮጵያ በዓለም 5ኛዋ ግዙፍ አበባ ላኪ ሀገር ተባለች
"ኳታር ውስጥ፤ በኑሮ ውድነት ላይ አንዳችም ጭማሪ የለብንም። የነዳጅ ጭማሪ አልተደረገም። መንግሥት ትልቅ ድጋፍ እያደረገልን ነው" ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ
"የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትንና ኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከልን እንደግፍ" ኧኒ ዴቪ እና ማርታ ቦረና
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ ሰላጤን የባሕር መስመር እንድትከፍት የ48 ሰዓታት ዛቻ አዘል የጊዜ ገደብ ሰጡ
"የሰርከስ ባለሙያ ሆኜ በእዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኔ ዕድለኛ ነኝ" አርቲስት ሶስና ወጋየሁ
በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ውስጥ ከ5800 በላይ ፍቺዎች ተመዘገቡ
ስንብት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የባሕል ተፋላሚዋ አክስት ሮዳ ሮበርትስ
መጽሐፍ ሻጮች ስልጠና ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል፤ ለደራሲያን የሚሰጡት ክብር አናሳ ነው። በጣት የሚቆጠሩት ካልሆኑ በስተቀር።" ደራሲና ጋዜጠኛ ሃሊ ሙዘይን
"ለመላው ኢትዮጵያውያንና የዓለም ሙስሊሞች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ ተቻችለን የምንኖር ያድርገን፤ መልካም ኢድ ይሁንልን" ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር
#106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food - #106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food
" 'በሕይወት ሁሉ ነገር ተሳካልን፤ የእናታችንም ሕልም ተሳክቷል' በምንልበት ሰዓት እናታችንን አጣናት" ሊዲያ ዓለማየሁ
በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሳቢያ የደረሰውን የነዳጅ እጥረትና የዋጋ ንረት አስመልክቶ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ካቢኔ በነገው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው
ኢትዮጵያ የትራንስፖርቱን ዘርፍ ወደ ኤሌክትሪክና የተፈጥሮ ጋዝ የማሸጋገርና የነዳጅ ቁጠባ ሀገራዊ ጥሪ አቀረበች
የአውስትራሊያ ማዕከላዊ ባንክ የ4 ነጥብ 1 ፐርሰንት ወለድ ጭማሪ አደረገ
አውስራሊያ በቂ የነዳጅ ክምችት ስላላት ዜጎቿ እንዲረጋጉ አሳሰበች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባደረገው ማጣሪያ የፓርቲ አባል የሆኑ የምርጫ አስፈፃሚዎችን ማሰናበቱናን በአንድ ሳምንት ውስጥ 9.36 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ
ስንብት - ሩፋኤል ተሰማ
"የቤት ግዢ ብድርን ከ10 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከፍሎ መጨረስ ይቻላል" አቶ በፈቃዱ ወለሎ
ሴናተር ማት ካናቫን የናሽናልስ ፓርቲ መሪ ሆነው ተመረጡ
አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛ የሰው ሠራሽ መረጃ ፍለጋ አገልግሎት ውስጥ ተካተቱ
አውስትራሊያ ወደ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የቅኝት አውሮፕላን፣ ሚሳየሎችንና ወታደሮቿን በዛሬው ዕለት ልትልክ ነው
'ሕወሓት ለክልሉ ልማት የተመደበውን በጀት ለታጣቂዎች ቀለብና ለጦርነት ዝግጅት እያዋለ ነው' ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ
"በጄሲ ጃክሰን የምርጫ ዘመቻ ወቅት ትልቅ አስተዋፅዖ አደረግኩ የምለው፤ዜግነት የሌላቸውም አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያቀረብኩት ሃሳብ ውጤታማ መሆኑ ነው"የሐረርወርቅ ጋሻው
#105 Celebrating small wins at work - #105 Celebrating small wins at work
በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የነበሩ አውስትራሊያውያን ወደ ሲድኒ እያቀኑ ነው
በኢትዮጵያ ለመሬት መንቀጥቀጥ ራሱን የቻለ ተቋም እንዲኖር ጥያቄ ቀረበ
"ፖፕ ፍራንሲስ 'ተስፋ ፅዮን የራሳቸውን ዕውቀት ያካፈሉ የእምነት አባቶች ውስጥ ሊጠቀስ የሚገባው ነው' ብለው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
የእኛ ሰው በሮማ - የኢትዮጵያዊው ፈላሲ ልሂቅ ተስፋ ፅዮን በቫቲካን የመንፈሳዊ ዓለም ተፅዕኖ ፈጠራ
"የአድዋ ድል በሁሉም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን፤ በመላው ጥቁር ሕዝብ ሊከበር የሚገባው ነው" አቶ ንብረት ዓለሙ
130ኛውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የጥቁር ሕዝብን ክብር፣ ባሕልና ቅርስ ለማስጠበቅ የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ አሳሰቡ
"ማሚ ቆዳዬን አልወደውም፤ ቀዪሪልኝ" እናት "እምቢኝ!" በአድዋ አንደበት
"ነፃነትን የሚወድ ማንም ሰው አድዋን ማክበር አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
"የአድዋ ድል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ፣ የማይደበዝዝ፣ የብሔራዊ ክብር፣ የነፃነትና የሉዓላዊነት ምልክት ነው።" አምባሳደር አንዋር ሙክታር
የፌዴሬሽን ም/ቤት በአማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄዎች የተነሱባቸው አካባቢዎች ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ከትግራይ ውጪ የቀጥታ ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ አሳለፈ
አድዋ - አሉላ አባ ነጋ
"የአድዋ ትልቁ ፋይዳ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተባብረው በአፄ ምኒሊክ አመራር ያንን የመሰለ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀት ነው" ፕ/ር ባሕሩ ዘውዴ
በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ
"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ
#104 Talking about school exams | NAPLAN - #104 Talking about school exams | NAPLAN
የአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ
የሉናር አዲስ ዓመት በመላ የዘመን መቁጠሪያ ተጠቃሚዎቹ ዘንድ እየተከበረ ነው
የሊብራል ፓርቲ ምክትል መሪ የፓርቲያቸው የፖሊሲ ለውጥና የትኩረት አቅጣጫ የዋን ኔሽን ፓርቲ ተገዳዳሪ ለመሆን እንዳልሆነ አመላከቱ
በአዲስ አበባ ሲካሔድ የቆየው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ
"ተግዳሮት ፊታችን ሲጋረጥ፣ መልካም ዕድልንም ይዞ እንደሚመጣ ማመን፤ ተስፋ አለመቁረጥና ራስን ለአዲስ ነገር ክፍት ማድረግ ያስፈልጋል" በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ትምህርት፣ ሥራና የአውስትራሊያ ክብር ሽልማት
የአውስትራሊያ ተቀዳሚ ሙፍቲ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስ በእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ የወሰዳቸው እርምጃዎች እንዲመረመር ጥሪ አቀረቡ
የነገሌ፣ የጎሬመቱ እና የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቅቀው ሚያዝያ ወር ላይ እንደሚመረቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋ አደረገ
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከነገሌ ቦረና እስከ አውስትራሊያ
"የኮንፈረሳችን ዓላማ የኦሮሞ ማኅበረሰብን ማገናኘት፣ ስላለፈው መወያየት፣ ለወደፊት ማቀድና መረጃን መለዋወጥ ነው" ኦቦ ተስፋዬ ድፋ
የእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ድጋፍና ተቃውሞን አስከትሏል
የሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳዳሪ ዕጩዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ የካቲት 16 ተራዘመ
በፐርዝ ከተማ በተካሔደው የወረራ ቀን የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ በቦምብ ውርወራ ተጠርጣሪ የሆነ ግለሰብ ላይ የሽብር ድርጊት ክስ ተመሠረተ
የፍልስጥኤም ድርጊት ቡድን ከእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ጋር ተያይዞ፤ ፖሊስ የጣለውን ግደባ አሌ በማለት ሲድኒ ውስጥ ሰላማዊ ሠልፍ ሊያካሂድ ነው
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ 'በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ችግር የፈጠረው የቀይ ባሕር ጥያቄ ሳይሆን፤ በትግራይ ጦርነት ወቅት የተጠነሰሰ እንጂ' ሲሉ አመላከቱ
የአውስትራሊያ ማዕከላዊ ባንክ የወለድ መጠን ጨመረ
አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የትራምፕ አስተዳደር የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ
የቀድሞው የአውስትራሊያ ጠ/ሚ/ር ስኮት ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን የአውስትራሊያ ኢማሞች የሰበካ ፈቃድ እንዲያወጡና አስተምህሮቶቻቸውም በእንግሊዝኛ እንዲሆን አሳሰቡ
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች
"የግርዛትን መጥፎ ባሕል በትብብር ወደ ኋላ እንተወው፤ ሴት ልጆቻችንን በእንክብካቤ ከዕውቀት ጋር ካሳደግን የግርዛት ጎጂ ባሕል ቦታ አይኖረውም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያንን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ ተመሠረተ
What actually happened on January 26? - በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 የሆነው ምንድን ነው?
#102 Getting organised (Med) - #102 Getting organised (Med)
"ጥምቀት ከፍተኛ የሆነ ምስጢር ያለው፣ የስላሴ ሶስትነት፣ አንድነት የተገለፀበት፤ የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር የተወለደበት ሙሉ የሆነበት ነው" ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሉ
የፀረ ጥላቻ ንግግርና የጠብመንጃ ባለቤትነት ሕጎች በፓርላማ ይሁንታ ተቸራቸው
ግብፅ ኢትዮጵያ ካሣ ትክፈለኝ አለች
"ግጥምን በጃዝ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ዒላማ 'ለሰዎች የመዝናኛ መድረክ መክፈት፤ ባሕልን፣ የሀገር ፍቅርንና ዕሴትን ማስተዋወቅ ነው" ተዋናይ ጌታሁን ሰለሞን
"የጥምቀትን የተለያዩ የሃይማኖት ሥርዓቶችንና የሕዝቡን ደስታ ስመለከት ሀገሬ ኢትዮጵያ ያለሁ ነው የመሰለኝ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ
ኢትዮጵያ በአሜሪካ የፍልሰት ቪዛ ከማያገኙት 75 ሀገራት መካከል አንዷ ሆነች
"በጥራት ስለምንጨርስ ከደንበኞች ጋር ጥሩ ወዳጅነት አለን፤ እምነት ይጥሉብናል" ዳይሬክተር ጀማል አይዲን
ጀማል አይዲን፤ የቤት ግንባታና የቤት ውስጥ ዕድሳት
ኢራን በአንድ ተቃዋሚ ሠልፈኛ ላይ ይሙት በቃ ፈረደች
በአዲስ አበባ ቅሬታ ካሰሙ ግብር ከፋዮች መካከል የ58 በመቶዎቹ ቅሬታ ትክክል ሆኖ እንዳገኘው የከተማይቱ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ
"የSBS አማርኛ የፎቶግራፍ ባለሙያ ሆኜ መሥራቴ በጣም ነው የሚያስደስተኝ" ፎቶ አንሺ ስንታየሁ በቀለ
"በሕይወት ያሉትንና የሌሉትን አስታዋሽና ጊዜን ገላጭ ሆኖ የሚቀረው ፎቶግራፍ ነው" ፎቶ አንሺ ስንታየሁ በቀለ
"ምግብ አቅርቤ ባዶ ሳህን ሲመለስልኝ ደስ ይለኛል" ወ/ሮ ገነት ሐብተወልድ