Skip to content
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ cover art

All Episodes

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 7 of 10

#
Title
601

የአለም አቀፍ ሴቶች ቀን በሜልበርን

602

"አደራ ማለት የምፈልገው የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ዕድል ተሳታፊም፣ ተጠቃሚም እንዲሆኑና ለሚታዩ ችግሮችም የመፍትሔ አካል እንዲሆኑ ነው" አምባሳደር ፍፁም አረጋ

603

"የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፤ የዳያስፖራው ጠበቃ ሆኖ ጉዳያቸው በሀገር ውስጥ እንዲፋጠን፤ መፍትሔ እንዲያገኝ ይሠራል" አምባሳደር ፍፁም አረጋ

604

"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞ

605

እጹብድንቅና ዓለምሰገድ ከበደ

606

#81 Talking about elections | Voting in Australia - #81 Talking about elections | Voting in Australia

607

ቀዬአቸውን ለቅቀው ለሚወጡ የኩዊንስላንድ ነዋሪዎች የመሰብሰቢያና ጊዜያዊ መጠለያ ማዕከላት ተቋቋሙ

608

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር ወለድ መጠን ላይ ጭማሪ አደረገ

609

"የአድዋን ድል ማክበር ኢትዮጵያዊ መለያችን ነው፤ ሁልጊዜ እላያችን ላይ ተቀምጦ ያለ፤ የሚነድ እንጂ የጠፋ እሳት አይደለም" አቶ እሸቱ ሙሉጌታ

610

ኃይሉ መርጊያ፤ ከጎጃም ማር ነሽ እስከ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ

611

"አድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" 129ኛው የአድዋ ድል ክብረ በዓል በኢትዮጵያ

612

"አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ

613

"ያኔ አድዋ!" በዶ/ር ይርጋ ገላው

614

“ዋ አድዋ!” - በብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን

615

ዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት

616

#80 Talking about changing habits (Med) - #80 Talking about changing habits (Med)

617

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር መሸጡን አስታወቀ

618

"የአድዋ ድል ቋንቋችንና ባሕላችን ሳይጠፉ፣ ባንዲራችን ሳይረክስ፣ እምነቶቻችን ሳይደፈሩ አባቶቻችን ያቆዩልን የነፃነትና አንድነት መገለጫ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

619

The AI Election: How artificial intelligence impacted the world's biggest ballots - ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምርጫ፤ ሰው ሠራሽ አስተውሎት እንደምን የዓለም ግዙፉ ምርጫ ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረ

620

"የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ ፍቅር የበዛበት ትልቅ ቤተሰብ ነው፤ ከወንድም በላይ የሆኑ ጓደኞችን አፍርተንበታል" ሚካኤል አባተ

621

#79 Talking about visas (Med) - #79 Talking about visas (Med)

622

አውስትራሊያ ሩስያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች

623

የኢትዮጵያና ሶማሊያ ቴክኒካዊ ድርድር በመጪው ወርኃ መጋቢት እንደሚቀጥል ተገለጠ

624

ኢትዮጵያና ሶማሊያ የአንካራ ስምምነትን ለመተግበር የቴክኒክ ውይይት ጀመሩ

625

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ባንኩ ፈጥኖ ቀጣይ የወለድ መጠን ቅነሳ ያደርጋል የሚል ተስፋ ማሳደር እንደማይገባ አሳሰቡ

626

#78 Talking about holidays (Med) - #78 Talking about holidays (Med)

627

"እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና

628

"ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች በማኅበራዊ ኑሮ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካውም ተሳስረው የኖሩ ናቸው፤ በጥቂት ልሂቃን ሰላማቸው ሊነካ አይገባም" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

629

"መስቀልን የሚከተል መስቀል የማድረግ መብት እንዳለው ሁሉ፤ ሙስሊም የሆነች ሴትም ሂጃብ የማድረግ መብት አላት" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

630

በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን አራት ወረዳዎች ባጋጠማቸው የምግብ እጥረት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል

631

REPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day - REPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day

632

የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠም

633

በአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠ

634

Does Australia's Parliament reflect society? - የአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?

635

የዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗል

636

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አካሔዱ

637

ዩናይትድ ስቴትስ የሕዳሴ ግድብን ከግብፅ ጋር ላላት ግንኙነት መዋዋያነት እየተጠቀመችበት ነው ተባለ

638

"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም

639

ዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱ

640

በሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነው

641

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ

642

"በየዓመቱ የመሰባሰባችን ዓላማ በሜልበርን የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት እንዲተዋወቁ፣ እንዳይረሳሱና ወደ አንድነት እንዲመጡ ለማስቻል ነው" ኦቦ ተስፋዬ ደፋ

643

"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ

644

'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀ

645

በአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ

646

የአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ

647

"የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁ

648

የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ ገታ

649

በአፋር፣ ኦሮሚያና አማራ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው ርዕደ መሬት ከ99 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ለጉዳት መዳረጉ ተመለከተ

650

በአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተ

651

Celebrating, reflecting, mourning: Indigenous and migrant perspectives on January 26 - አከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ

652

"አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይ

653

ሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃት

654

#77 Setting up a tent (Med)

655

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጪውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ለማካሔድ ተቋሙ የሚመራበትን አዋጅ ለማሻሻል መዘጋጀቱን አስታወቀ

656

በሜልበርን የጥምቀት በአል እንዴት አለፈ ? በካህናት ዕይታ

657

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ ኢትዮጵያን ከራሷ ልጆች ማን ያድናታል?

658

"እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።"- ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ

659

የጥምቀት ዋዜማ፤ የሙዚቃ ድግስ በሜልበርን

660

"ሕዝቤ የማያውቀውንና ከሕይወቱ ጋር ግንኙነት በሌለው የባዕዳን ሀገር ዕውቀትና ሀብት ራሴን ትልቅ አድርጌ ለማቅረብ የምሞክር ዘመናዊ ደንቆሮ አይደለሁም" ዶ/ር ይርጋ ገላው

661

"የተራቡትን ይመግብልን፣ የተበተኑትን ይሰብስብልን፣ በዓላችን የታይታ ሳይሆን የክብር በዓል ይሁንልን" መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ

662

ዩናይትድ ስቴትስ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች መካከል በየትኛውም ሥፍራ ንግግር እንዲደረግ ለመደገፍ ዝግጁነቷን ገለጠች

663

"ሰንደቁን እንደ አንድ ዋርካ ነው የምናየው፤ ሰውን በዘሩ፣ በሃይማኖቱ የማያርቅ ሰው ነው ያጣነው" አቶ መስቀሉ ደሴ

664

"በዓለ ጥምቀት በሃይማኖትም፣ በማኅበራዊም፣ እንዲሁም፤ ባሕልን አስጠብቆ ለትውልድ ለማውረስ ትልቅ ፋይዳ አለው" ቀሲስ አንተነህ ወርቁ

665

ኢትዮጵያና ሶማሊያ አዲስ አበባና ሞቃዲሾ ላይ የተሟላ ዲፕሎማሲያዊ ውክልና ለማድረግ ተስማሙ

666

"ኤርምያስ ወንድሙ ከመሀል ሜዳ መትቶ ያስቆጠራት ግብ ዛሬ ድረስ ባልንጀሮች ሆነን እንድንቀር መንሰአኤ ናት ።" - ሻምበል በላይነህ

667

ሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያ

668

"የእኔ ሕልም ኢትዮጵያውያን ተስማምተው፤ በአንድነት ሀገራቸውን አሳድገው እኩልና ባለፀጋ እንዲሆኑ ነው፤ በሕይወት ዘመኔ ይኼ ሆኖ አያለሁ ብዬ አላስብም" አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

669

በዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድ

670

"ይህን ታላቅ በዓል በአውስትራሊያና የተለያዩ ቦታዎች ለምታከብሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፤ ምኞቴም ፀሎቴም የሕይወት ለውጥ እንዲሆንላችሁ ነው" ፓስተር ናትናኤል ገመዳ

671

"በዓሉ የእምነት፣ የትህትና፣ የደስታና የሰላም እንደመሆኑ እግዚአብሔር የደስታ በዓል ያድርግልን፤ በመከራ ውስጥ ያሉ ወገኖችን በምሕረት እጁ ይጎብኝልን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ

672

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያና ሶማሊያ አልሻባብን ለመፋለም ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቀ

673

"በእርግዝና ወቅት ማጤስ ለከማኅፀን ውጪ እርግዝና ያጋልጣል፤ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው እናቶች ልጆች በሁለት እጥፍ ለኦቲዝም የተጋለጡ ይሆናሉ"ዶ/ር በረከት ዱኮ

674

የኢትዮጵያውያን-አውስራሊያውያን የ2025 አዲስ ዓመት ተስፋና ምኞቶች

675

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለገናና ጥምቀት በዓላት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ በረራዎችን መመደቡንና የዋጋ ጭማሪም ማድረጉን አስታወቀ

676

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ከዋጋ ግሽበት ቅነሳ እስከ የግዴታ መጠባበቂያ ተቀማጭ ሂሳብ ላይ ማስወሰኑን አስታወቀ

677

"በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ፍቅር፣ እንግዳ ተቀባይነት፣ ሰላማዊነትና አንድነት እረክቻለሁ" የሀገረ ጀርመን ነዋሪ አቶ ደረጀ ኃይሉ

678

"የስፖርት ውድድሩና የኢትዮጵያ ቀን ካሰብነው በላይ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቅቋል፤ ዓመቱን ሙሉ በልጆቻችን የሚናፈቅ እናድርገው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

679

ኢትዮጵያ በአዲሱ የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ መካተት እስካሁን አልተረጋገጠም

680

"28ኛውን ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር ጀምረናል፤ 'የኢትዮጵያ ቀን' ን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው" አስተባባሪዎችና ታዳሚዎች

681

"ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች!"ተወዳጅ ሚዲያና የአንጋፋ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ዕውቅናና ምስጋና

682

" እንኳን ለፈረንጆቹ የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፡፡ " - ዶ/ር ግርማ ሞላ

683

ቪክቶርያ ከ2019 በኋላ ከፍተኛ በተባለ የእሳት አደጋ ስጋት ላይ ወድቃለች ተባለ

684

ከመተሀራ 13 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

685

"ለP2P 25ኛ ዓመት የደረስነው ትኩረታችንን ጎሣ፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ ላይ ሳይሆን ሳይማር ያስተማረን ሕዝባችን ላይ በማድረግ ነው" ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ

686

"የ P2P አነሳስ 'የሰዎች ችግር፤ በሰዎች ይፈታል' በሚል ዕሳቤ ነው" ዶ/ር እናውጋው መሃሪ

687

አዲስ አበባ ለመኖር ውድ ከሆኑ ከተሞች መካከል ተካተተች

688

ሶርያ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ የተርኪዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ጠየቁ

689

"የኢትዮጵያ ቀን ግብዣችን ለሁሉም ነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊነትን አንሰጥም፤ አንነፍግም" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

690

"በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በቁጥር ትንሽ ቢሆኑም እንኳ ኢትዮጵያ ስትጠራቸው እጅግ የሚያኮራ ድጋፍ ማድረጋቸውን እናደንቃለን" ሚ/ር ጫልቱ ሳኒ

691

"የአውስትራሊያ ከተሞችን በመጎብኘት ለከተሞቻችን የበለጠ ዕድገት፣ ውበትና ምቹነት የሚያግዙ መሠረታዊ ነገሮችን ለመቅሰም ዕድል አግኝቻለሁ" ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ

692

"ፍቅር ዘላለማዊ እንዲሆን እንመኛለን፤ ዘላለማዊ እንዳልሆነ እያወቅን፤ የፍቅርን ጅማሬ እንጂ መጨረሻውን አናውቅም" ደራሲት ከበደች ተክለአብ

693

"በልዩነት መሃል የሰውነትን ሰብዓዊነት መገንዘብ ትልቅ ነገር ነው፤ በጥቃቅን ነገሮች መስማማት ከቻልን በትልቁም መስማማት እንችላለን" ደራሲት ከበደች ተክለአብ

694

Summer listening: Into the bush | Let's go bushwalking (Adv)

695

"የት ነው?" ገጣሚት፣ ደራሲትና መምህርት ከበደች ተክለአብ

696

Are gambling organisations targeting CALD communities? - የቁማር ድርጅቶች ባሕላዊና ቋንቋዊ ዝንቅ ማኅበረሰባትን ዒላማቸው አድርገዋልን?

697

Summer listening: Into the bush | Let's go fishing! (Med)

698

ጉዞ ወደ አውስትራሊያ፤ "ባለ ጋቢው" ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ

699

"በ13ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ከሚባሉት ብሔረሰቦች መካከል አርጎባ ነበር" ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

700

በኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕጋዊ ዕውቅናና ውክልና ያላቸው 76 ብሔር ብሔረሰቦች ብቻ ናቸው ተባለ