All Episodes
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 6 of 10
"ክራሬን ልቃኘውን ስጫወት መድረክ ላይ መሆኔን የማውቀው ስጨርስ ነው" ድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨው
ድምፃዊት ኤደን ገብረሥላሴ፤ ከሰርከስ ትግራይ እስከ ብሔራዊ መድረክ
"SBS ለሁሉም ማኅበረሰቦች መድረክ በማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነትና የአውስትራሊያን እውነተኛ ማንነት የሚያንፀባርቅ የሚዲያ ዐውድ እንዲቀረፅ ረድቷል"አምባሳደር አንዋር ሙክታር
"የገጠመን አንዱ ተግዳሮት የሥራ አስፈፃሚው ሕገ ደንቡን መከተል አለመቻል ነው፤ ቦርዱም በቶሎ እርምት ባለመውሰዱ ትንሽ ደከም ብሏል" አቶ ተካ አዲስ
"እጁን ዘርግቶ እዚህ ላደረሰን የሜልበርንና አካባቢው ሕዝበ ክርስቲያን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው" መልአከ ፅዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ ካሣ
"በSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ የአድማጮቻችንና ተሣታፊዎቻችን ትልቅ አሻራ አለ፤ ላመሰግናቸው እወዳለሁ" ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ
"ለSBS እና አድማጮቻችን እንኳን ለ50ኛው ዓመት አደረሳችሁ! አደረሰን! እላለሁ" ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ
አውስራሊያ እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንድትጥል ጉትጎታ እየተደረገ ነው
ኢትዮጵያ የ12 ባለ ኮከብ ሆቴሎችን ደረጃ ነጠቀች
Who are the Stolen Generations? - የተሰረቁት ትውልዶች እነማን ናቸው?
"እንኳን ለ50ኛው ዓመት አደረሳችሁ! እንደ ማኅበረሰብ፤ መጪው 50ኛ ዓመት ብሩህ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ስንብት፤ አቶ ብዙአየነህ ኃይለማርያም ይፍጠር 1963 - 2025
በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ የተመሠረተው አዲሱ ክልላዊ ፓርቲ "ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ" ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ አገኘ
Alfred and Clinton are unlikely friends. Their friendship can teach migrant communities about reconciliation - አልፍሬድና ክሊንተን ለወዳጅነት የሚተሳሰቡ ዓይነት አልነበሩም፤ ለወዳጅነት መብቃታቸው ግና የፍልሰተኛ ማኅበረሰባትን ስለ ዕርቅ ግንዛቤ ሊያስጨብጥ ይችላል
SBS ከጋዜጠኛነት ሙያዬ እንዳልርቅ ያደረገኝ ባለ ውለታዬ ነው፤ መልካም 50ኛ ዓመት SBS!
በሕክምና ተቋማት በመካሔድ ላይ ያሉት የሥራ ማቆም አድማዎች ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ
"ልጄ ገዛኸኝ በመኪና አደጋ ከማለፉ በፊት 'እናቴ ይቅር በይኝ' ብሎኝ ነበር፤ ለካስ ስንብት ነው፤ በሕልፈቱ ልቤ ተሰብሯል" እናት ድንቅነሽ አሸብር
ኢትዮጵያ ከቻይና - ቻይና ከኢትዮጵያ የሚሹት ምንድን ነው?
ከማገብት እስከ ሕወሓት - አምባሳደር ስዩም መስፍን
ለኢትዮጵያውያን የውጭ ሀገራት የግል ተጓዦች የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ ወደ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ ሲል ለንግድ ሥራ መንገደኞች 15 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተፈቅዷል
"ከአክሊሉ ኃብተወልድ ወዲህ ከተማ ይፍሩ፣ ምናሴ ኃይሌና ይልማ ደሬሳ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላላቅ ዲፕሎማቶች ናቸው" አምባሳደር ዘውዴ ረታ
የአውስትራሊያ ተቃዋሚ ቡድን ሊብራል-ናሽናልስ ፓርቲዎች ጥምረት ፈረሰ
"ኢሬቻ ቱሉ / አፍራሳ ኦሮሞዎች እግዚአብሔር ላደረገላቸው ምስጋና፤ ለወደፊቱ ልመና የሚቀርቡበት ነው" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ
ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው
"200 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ወደ ጂግጂጋ እየላክን ነው፤ ቀጣዩ ጎንደር ነው" ዳይሬክተር ጃማ ፋራህ
#86 When? Talking about time (Med) - #86 When? Talking about time (Med)
Have you been told your visa will be cancelled? This is how misinformation enables visa abuse - ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆ
በቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተ
ሱዛን ሊ የመጀመሪያዋ የሴት ሊብራል ፓርቲ መሪ ሆኑ
የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ
"ሀገራችንን በእናት የምንመስላት በጣም ስለምንወዳት ነው፤ እናት የፍቅር ተምሳሌት ናት" ሜሮን ተስፋዬ
*** በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ***
"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ
ንፅፅሮሽ - ኢትዮጵያና አውስትራሊያ፤ "ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ አየሁ" የመጀመሪያ ጊዜ መራጭ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ
የአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ድል የተነሳውን ፓርቲውን መልሶ ለመገንባትና የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡትን መሪውን ለመተካት እየተጣደፈ ነው
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተማሪዎች ዕዳ ቅነሳ፣ የተፈጥሮ ጥበቃና የቤቶች ግንባታ የቀጣዩ መንግሥታቸው ቀዳሚ ተግባራት እንደሚሆኑ አስታወቁ
የውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራ
ዲሞክራሲያዊ ድልና ሽንፈት፡ ምርጫ 2025
How to vote in the federal election - ለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ
"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ
ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉ
የካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ
28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ
Who's Right? Who's Left? What role will religion play in this election? - ቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?
ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?
ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል
የተቃዋሚው ፓርቲ በምርጫው ካሸነፈ ለመከላከያ በጀት እንደሚጨምር አስታወቀ
የኢትዮጵያ መንግስት የፍርደኛ እስረኞች ልውውጥ የመግባቢያ ሰንድን እንዲፈርም የናይጄሪያ መንገስት ጠየቀ
" አብያተ ክርስቲያናት መብዛታቸው መልካም ቢሆነም ፤ አካሄዳቸው ግን የእግዚአብሄርን መንገድ ባልለቀቀ መልኩ መሆን አለበት " - ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል
ዜና - የፖፕ ፍራንሲስን ከዚህ አለም በሞት መለየትን ተከተሎ በአውስትራሊያ ባንዲራዎች ከግማሽ በታች እንዲውለበለቡ ጠቅማይ ሚ/ር አንቶኒ አልበኒዚ አዘዙ
በአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲሱ የአየር ማረፊያ ለሚነሱት ቤተሰቦች ህዳር ወር ላይ ቤት ሰርቶ እንደሚያስረክብ ገለጸ
" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ
“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
የሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም
#84 Going for a run (Med) - #84 Going for a run (Med)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀ
The legal loophole allowing political lies during elections - የሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል
አውስትራሊያውያን ለፋሲካ ሰሞን ሸመታ ከስድስት ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሚያወጡ ይጠበቃል
በ2025 የአፍሪካ 10 ወታደራዊ ኃያል ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ 5ኛ ደረጃ ላይ ተመደበች፤ ከዓለም 52ኛ ደረጃን ይዛለች
ዝክረ መታሰቢያ፤ "ትምህርት የሰው ልጆች ሁሉ ዕድል ማግኛ መንገድ ነው፤ ትልቅ በር ይከፍታል" ኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ
"አውስትራሊያ ውስጥ በምርጫ ወቅት ድምፅ አለመስጠት ሕግ እንደመጣስ ይቆጠራል፤ መራጭነት መሠረታዊ መብትና ኃላፊነት ነው" አቶ አናንያ ኢሳያስ
"ልጄ ሳላስበው ተለየችኝ፤ አደራ የእናንተው ወገን፣ የእናንተው ደም ናት" እናት አልማዝ አባተ
በመጀመሪያ ዙር የመሪዎች የፌዴራል ምርጫ ክርክር መራጮች ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚን አሸናፊ አድርገው ሰየሙ
በኢትዮጵያ የእሥራኤል አምባሳደር የአፍሪካ ኅብረት የሩዋንዳውን የዘር ጭፍጨፋ ለመዘከር ካዘጋጀው ስብሰባ ተገድደው እንዲወጡ ተደረገ
በጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚና የተቃዋሚ ቡድን መሪ ፒተር ዳተን መካከል ማምሻውን የመጀመሪያ ዙር የምረጡኝ ዘመቻ ክርክር ይካሔዳል
አውስትራሊያውያን የምርጫ ምዝገባ ቀነ ገደብ ሳያከትም ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ወይም የስምና አድራሻ ለውጦቻቸውን እንዲያስታውቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ
በኢትዮጵያ ለቤት ሠራተኞች የጡረታ ክፍያ ሊጀመር ነው
"ኢትዮጵያውያን መጥተው ድጋፋቸውን ቢቸሩኝ ደስ ይለኛል" ሶሊያና እርሴ
#83 Describing menopause symptoms (Med) - #83 Describing menopause symptoms (Med)
የፌዴራል መንግሥቱ ለሶስት ሚሊየን አውስትራሊያውያን ሠራተኞች ተጨማሪ ደመወዝ ለማስገኘት እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትን ያለ ክልሎች ፈቃድ ጣልቃ መግባት የሚያስችል የማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ
የፌዴራል መንግሥቱ በጀት ይፋ ከሆነ በኋላ የሌበር ፓርቲ የተቃዋሚ ቡድኑን እየመራ መሆኑን የሕዝብ አስተያየት ስብስብ አመለከተ
በፓስፖርት ድለላ ተሠማርተዋል የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች ተያዙ፤ 25ቱ ሴቶች ናቸው
Why are we debating Welcome to Country? - በወደ ሀገር እንኳን ደህና መጡ የምንሟገተው ስለምን ነው?
" እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ " ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር
"የተማረ የሰው ኃይል በበቂ ቁጥር አለማግኘትን በተግዳሮት፤ ለችግር ፈቺነት መብቃትን በስኬት እንመለከታለን" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን
ጠ/ሚ አንቶኒ አልባኒዚ የመንግሥታቸው በጀት አማካይ ገቢ ላላቸው አውስትራሊያውያን 2500 ዶላር ያህል እንደሚያስገኝ ሲገልጡ የተቃዋሚ ቡድኑ የግብር ቅነሳውን አልደግፍም አለ
በኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መኪናዎች ኤርትራውያንን ሲያጓጉዙ የተገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በእሥራት ተቀጡ
"የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤታችን ወደ ቀድሞ ስሙ 'ተፈሪ መኮንን' እንዲመለስ አፅድቋል፤ ትልቅ ደስታ ላይ ነው ያለነው" ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ
ብርቅዬዎቹ የኢትዮጵያ ቅርስ ዋሊያዎች በሕገወጥ አደን ለምግብነት እየዋሉ መሆኑና ቁጥራቸውም አሽቆልቁሎ 300 መድረሱ በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጠ
የደብረ ዘይት በአል ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት የሚታዩ ምልክቶችን በተራራው ስብከቱ ያስተማረበትን ለማስታወስ የሚከበር በአል። "
"መሬት ከፖለቲካ ወጥቶ ለኢኮኖሚው መሆን አለበት፤ አለመታደል ሆኖ የብሔር ፖለቲካ ከመሬት ጋር ተጣብቆ ተያይዟል" ዶ/ር ዳንኤል ካሳሁን
ማኅበረሰባዊ የስንብት ቃል፤ "የዶ/ር እንግዳ ሕልፈት ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ትልቅ ጉድለት ነው" አቶ ሰለሞን ወንድሙ
Cultural burning: using fire to protect from fire and revive Country - ባሕላዊ እሳት ልኮሳ፤ እሳትን በእሳት የመከላከል አጠቃቀምና ሀገራዊ ትድግና
#82 Describing taste (Med) - #82 Describing taste (Med)
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) 'በትግራይ ክልል ለሰላም ስምምነቱና ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ስጋት የሆነው ውጥረት' በሰላም እንዲፈታ ሲል አሳሰበ
" 'አፊኒ' ዕርቅ ማውረጃ፣ ግጭቶችን መፍቻና ቅድመ ግጭቶችን መከላከያ የሲዳማ ባሕላዊ ዕሴት ነው" አቶ ጃጎ አገኘሁ
የዘንድሮው የአውስትራሊያ በጀት የተረፈ ፈሰስ ጉድለት እንደሚኖረው ተመለከተ
በትግራይ ክልል ያረበበው ስጋት ከፌዴራል መንግሥቱ ተሻግሮ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል
Want to help shape Australia’s future? Here’s how to enrol to vote - የአውስትራሊያን የወደፊት ዕድል መቅረፅ ይሻሉን? ድምፅ ለመስጠት እንደምን መመዝገብ እንደሚችሉ እነሆን
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ግጭት ቀስቃሽ ይዘቶችን አወገዘ
"ኢትዮጵያዊ አንዱ ለሁሉ፤ ሁሉም ለአንዱ ይቆማል ከሚል ፅንሰ ሃሳብ፤ በኢትዮጵያዊነት ላይ መደራደር እፈልጋለሁ የሚሉ ምሁራን ያለበት ጊዜ ላይ ተደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ
"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ
"የሳይክሎን አልፍሬድ መምጣት በጣሙ አስፈሪ ነበር፤ ጥበቃውን ለእግዚአብሔር ነበር የሰጠሁት" ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ
ግብር አልከፈሉም የተባሉ ግለሰቦች ከሀገር እንዳይወጡ ዕገዳ ተጣለባቸው
ዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን