Skip to content
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ cover art

All Episodes

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ — 1,000 episodes · page 5 of 10

#
Title
401

አውስትራሊያን አክሎ 42 ሀገራት በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለተመድ አስታወቁ

402

"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድር

403

የጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ

404

"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም

405

"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም

406

"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም

407

2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ

408

"አዲሱ አመት የአንድነት ፤ የመተባበር ፤ የሰላም እና ፍቅር እንዲሆንልን እንጸልያለን " - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

409

" አዲሱ ዓመት ወደ እግዚአብሔር የምንጠጋበት እና የምንታደስበት እንዲሆን እፀልያለሁ" - ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ

410

" አዲሱ አመት የፍቅር ፤ የመቻቻል ፤ የሰላም እና ከድህነት የምንወጣበት ይሁንልን "- ሼህ አብዱራህማን

411

"ዕንቁጣጣሽ ወዳጅነትና ክብር በተመላበት መልኩ ሁሉንም የማሰባሰቢያ ጊዜ ነው፤የእናንተ ስኬት የአውስትራሊያ ስኬት ነው፤መልካም አዲስ ዓመት!" የተቃዋሚ ቡድን መሪ ሱዛን ሊይ

412

"ኢትዮጵያዊነት ልዩ ኩራታችን ነው፤ ይህን አዲስ ዓመት ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለልጆቿ የሰላም፣ የጤናና የሕዳሴ ያድርግልን" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ

413

የአባቶች ቀን አከባበር በሀገረ አውስትራሊያ

414

"አዲሱን ዓመት ስናከብር በአንድነቷ የጠነከረች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ ጠንክራችሁ የምትቀጥሉበት ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ" አምባሳደር አንዋር ሙክታር

415

ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 233 ቢሊየን ብር ወጪ መደረጉን የኢትዮጵያ መብራት ኃይል አስታወቀ

416

የቀን መቁጠሪያችን የማንነታችንን መገለጫ እሴቶቻችን አንዱ ነው ፤ ይህንንም ቤ/ክ ብቻ ሳትሆን መላው ኢትዮጵያውያን የማስጠብቅ ሀላፊነት አለብን

417

የጳጉሚት ወር በአትዮጵያውያን የቀን መቁጠሪያ የአመቱን ትርፍ ቀናት ሸክፋ የያዘች ልዩ ወር ናት ።

418

#94 Talking about autism (Med) - #94 Talking about autism (Med)

419

"ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መጪው ዘመን ከትናንት የተሻለ፣ ሀገራችን ገናናነቷ ጎልቶ የሚወጣበትና አብረን የምንቆምበት እንዲሆን እመኛለሁ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

420

"ለመላ ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት! አብረን እናሳልፍ፤ አንድ ጎረቤት አንድ ጓደኛ ይዛችሁ ኑ፤ በባሕላችሁ ተደሰቱ!" የአዲስ ዓመት ቅበላ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት

421

"የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ፉትስክሬይ ላይ ማድረጋችን፤ የሕዝባችን ሱቆችና ንግዶች ብዛቱና የመገናኛ ቦታው ፉትስክሬይ ስለሆነ ነው" ዳይሬክተር ካሪም ደጋል

422

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ 46 በመቶ የሚሆነውንና የኤሌክትሪክ ኃይል የማያገኘውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጠ

423

የፀረ ፍልስተኞች የተቃውሞ ሰልፍ ውግዘት ደረሰበት

424

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ጳጉሜን 4 ቀን ይመረቃል ተባለ

425

ሀገራዊ ቃል ኪዳን "ባለቤቴን ለትዳር ስጠይቃት 'እኔ ሀገሬ ላይ ነው መኖር የምፈልገው፤የአንቺ ሃሳብ ምንድነው? ይህን ማወቅ አለብኝ አልኳት' ዳንኤል አለማር

426

"ለዛሬ መድረሻዬ ሆነኝ የምለው፤ በስደት ካምፕ የነበረኝና የሰንቅኩት ሕይወት ነው" ዳንኤል አለማር

427

ዓለም አቀፍ በረራዎች ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በመቀሌ፣ ባሕርዳርና ድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያዎች ሊጀመር ነው

428

"የአሸንዳ በዓል ሃይማኖታዊም ባሕላዊም ነው፤ ክብርና ልጅነታችንን ያስታውሳል፤ የሴቶች በዓል በመሆኑ የነፃነታችን በዓል ነው" ነርስ ሰላማዊት ደሞዝ

429

ኢትዮጵያ ውስጥ ኢ-ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ ነው፤ 32 በመቶ የሚሆነው የማኅበረሰብ ክፍልም ሱስ ውስጥ ይገኛል

430

"ትዝታ ትናንትን በምልስት በማውሳት ዛሬ ላይ ሕይወት ዘርተን የምናቆየው ነው፤ ለፊልሜ መጠሪያ ያደረግኩትም ቃለ መልዕክቱ ለልብና ለነፍስ ስለሆነ ነው"አራማዝት ካላይጂያን

431

#93 Bragging about your car (Med) - #93 Bragging about your car (Med)

432

የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንደሚቀጥል የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ

433

1934 - 2017፤ የተዋናይ ደበበ እሸቱ ዕረፍት

434

ከአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ 49 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ብቻ የባንክ ሂሳብ እንዳላቸው ተገለጠ

435

"በስደት ሕይወት እንኳንስ ለሌሎች ለመትረፍ ለራስ ቆሞ ለመሔድም የሚያስቸግር ሁኔታ ውስጥ መውደቅ አለ፤ የሁሉም ሕይወት ባይሆን" ደራሲ ማትያስ ከተማ

436

"ጥላሁን ገሠሠ ለሁለት በሰጠን አንድ ብር ብስኩት በልተን፣ ጫማ አስጠርገን፣ አውቶብስ ተሳፍረን፤ የተረፈንን 20 ሳንቲም ለሌላ ሰው ሰጥተናል" ማትያስ ከተማ

437

"የብዕር ስሜን 'ወለላዬ' ማለቴ እናቴንና ሀገሬን አንድ ላይ ጠቅልሎ ይይዝልኛል ብዬ ነው። እናትም ወለላ ናት፤ ሀገርም ወላላ ናት" ደራሲ ማቲያስ ከተማ

438

በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በኢትዮጵያ የሙቀት መጠን በየዓመቱ ከአንድ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ እየጨመረ መሆኑ ተገለጠ

439

በሱዳን ጦርነት ሳቢያ ከ150 ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ አማራ ክልል መግባታቸው ተገለጠ

440

Australia’s Indigenous education gap and the way forward - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የትምህርት ክፍተትና የወደፊት እርምጃ

441

አውስትራሊያ ለፍልስጥኤም ሀገረ መንግሥታዊ ዕውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች

442

"ፍትሕ በእግዚአብሔር ኃይል ከእያንዳንዱ ከማኅበረሰባቱ ልብ ውስጥ እንጂ ከተቋማት ብቻ አይደለም" አቡነ ጴጥሮስ

443

"በእግዚአብሔር ፊት የምንጾም ከሆነ ከታይታ ያለፈ ጾም ያስፈልገናል፤ ለእዩልኝ አታድርጉት" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ

444

#92 Asking for donations (Med) - #92 Asking for donations (Med)

445

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2017 በጀት ዓመት ከሰጣቸው አገልግሎቶች 7.6 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

446

ልዕለ ሞዴል ሩት ይርጋዓለም፤ ከቄራ ሠፈር እስከ ዓለም አቀፍ የቁንጅናና ፋሽን መድረክ

447

አውስትራሊያ 11 የጦር መርከቦችን ለማሠራት ከጃፓን ጋር ተፈራረመች

448

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአሜሪካ የሚንቀሳቀሱ አራት የሐዋላ አስተላላፊዎችን በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ሽብርተኝነት በመደገፍ ወነጀለ

449

የሌበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ ለፍልስጥኤም መንግሥታዊ ዕውቅና እንዲቸርና እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጥሪ አቀረቡ

450

የተከፈለ ካፒታላቸውን አምስት ቢሊየን ማድረስ ያልቻሉ የግል ባንኮችን በአስገዳጅነት እንዲዋሃዱ የሚያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

451

"የአንድ ሰው ስኬት፤ የሁላችንም ስኬት ነው" ኢንጂነር መቅድም አየለ

452

የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ ለፍልስጥኤም መንግሥታዊ ዕውቅና እንዲቸርና እሥራኤል ላይ ማዕቀብ እንዲጥል ጥሪ ቀረበ

453

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ ዘመናዊ የተባለ ግዙፍ የጥገና ማዕከል አስመረቀ

454

#91 Asking for a job reference (Adv) - #91 Asking for a job reference (Adv)

455

ኢትዮጵያ 'ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በእኔ ገንዘብ ነው የተገነባው የሚል የውጭ አካል ካለ ማስረጃ ያቅርብ' አለች

456

አውስትራሊያን ጨምሮ 28 ሀገራት የጋዛ ግድያ 'አሌ የማይባል' ነው ሲሉ እሥራኤልን አወገዙ

457

ስንብት - ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ "በሕልፈትህ ብዙዎች አዝነዋል፤ ከአንተ የሚጠበቀውን ለሕዝብ አድርገሃል" አምባሳደር ሌንጮ ባቲ

458

SBS አማርኛ - ሙሉ የራዲዮ ፕሮግራም

459

በሕግ ጥላ ስር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ ጥረት መደረጉን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

460

የውይይት መድረክ፤ አማራጭ መፍትሔዎችና ምክረ ሃሳቦች ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ

461

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም?

462

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ የገጠሙት ተግዳሮቶችና ያስከተሏቸው መዘዞች

463

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ከየት ተነስቶ የት ደርሷል?

464

ዜና - በሙአለ ህጻናት በሚጠበቁ ህጻናት ላይ የሚደርሰውን የጾታ ጥቃት ለመከልከል መረጃ አያያዝ ላይ ማሻሻያዎች ያስፈልጋል ተባለ

465

" እድር ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ዋስትናችን ነው " ፟ ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን የእድር መረዳጃ ማህበር በቪክቶርያ ጸሀፊ

466

አገርኛ ሪፖርት - በአዲስ አበባ እና አጎርባች ከተሞች ለመጪው አስር ቀናት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ናብ ሊኖር ይችላል ተባለ

467

"ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የዘንድሮውን ዕንቁጣጣሽ አብረን ሲድኒ ላይ በትልቁ ለማክበር በናፍቆት እየጠበቅን በዝግጅት ላይ ነን" ወ/ሮ መሠረት አሰፋ

468

"በቦርድ መኖር ጥቅም እንጂ ጉዳት አላየንም፤ ቦርዱ የግድ መኖር አለበት የሚል ፅኑዕ እምነት አለን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ

469

"በእኛ በኩል በሽምግልናም ይሁን በጠቅላላ ጉባኤ ተገናኝተን የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ፈቃደኞች ነን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ

470

First Nations representation in media: What’s changing, why it matters - በሚዲያ የነባር ዜጎች ውክልና፤ ምን ዓይነት ለውጥ እየተካሔደ ነው፤ ፋይዳውስ ምንድን ነው?

471

#90 Talking about role models | First Nations Elders (Med) - #90 Talking about role models | First Nations Elders (Med)

472

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ አመራሮች ሥራ በለቀቁ በአምስት ዓመታት ውስጥ በማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ወይም አመራር እንዳይሆኑ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

473

አዲስ አበባ እንጦጦ ላይ የሚገኙትን የባሕር ዛፎች በሶስት ዓመታት ውስጥ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት ዕቅድ መያዟን አስታወቀች

474

ጎጆ የኢትዮጵያ ካፌና ሬስቶራንት ከሜልበርን - አውስትራሊያ 15 ምርጥ ካፌዎች አንዱ ሆኖ ተመረጠ

475

"ጠቅላላ ጉባኤ የጠራነው የፋይናንስ ሪፖርት ለማቅረብ፤ ለአሁኑና ወደፊትም ለሚመጣው ማኅበረሰብ የሚጠቅም የመተዳደሪያ ደንብ ክለሳ ላይ ለመነጋገር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

476

ሃማስ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ "የመጨረሻ" የተኩስ አቁም ውል ብለው ያቀረቡትን ዕሳቤ እንደሚያጤነው አስታወቀ

477

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እሥራኤል ለ60 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ይሁንታዋን መቸሯን ገለጡ

478

የሕገ መንግሥት ጥሰት ጥያቄ አስነስቶ የነበረው የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት የባለቤትነት ረቂቅ አዋጅ በመኖሪያ ቤት ባለቤትነት ተቀይሮ ፀደቀ

479

"ፕሮፌሰሮቹ - መጽሐፍ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ፕሮፌሰሮች ያለፉበትን ሕይወት፣ ለሀገሪቱ ያላቸው ከፍተኛ ሚናና የኢትዮጵያን የታሪክ ገፅታ ለማሳየት የተፃፈ ነው" ተሾመ ብርሃኑ

480

"መጽሐፉን መፃፉ እንደመስታወት በለሰለሰ አለት ላይ የመውጣት ያህል ነው" ደራሲ ብርሃኑ ተሾመ ከማል

481

"ያስመረቅነው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ለአማኞች አምልኮ ብቻ ሳይሆን ለማኅበረሰቡም ጭምር ነው" ፓስተር ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ

482

የኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጭ ባንኮችና ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች በይፋ መከፈቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

483

ዶናልድ ትራምፕ የኢራንና እሥራኤል ጦርነት ከእነአካቴው ማክተሙን ዳግም ሲያስታውቁ፤ የኢራን ፓርላማ የሀገሪቱ ኑክሊየር ፕሮግራም ተፋጥኖ እንዲቀጥል በሙሉ ድምፅ ውሳኔ አሳለፈ

484

ከ23 ቢሊየን ብር በላይ ከሕግና መመሪያ ውጪ የተጠቀሙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እስካሁን የገንዘቡን 86 በመቶ አለመመለሳቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ

485

የዘጸአት የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ህብረት ያሰራውን ህንጻ ቤ/ክ በመጪው ቅዳሜ ሊያስመርቅ ነው

486

ፕሬዚደንት ትራምፕ ኢራንና እሥራኤል ለተኩስ አቁም ተስማምተዋል ማለታቸውን ኢራን አስተባበለች፤ ከእሥራኤል በኩል ይፋዊ ምላሽ እየተጠበቀ ነው

487

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ማዕቀፍን ከሰኔ 24 ቀን ጀምሮ ተግባራዊ ልታደርግ ነው

488

ኢራን ባደረሰችው የሚሳይል ጥቃት የደቡባዊ እሥራኤል ሶሮካ ሆስፒታል ጉዳት ደረሰበት

489

የኢራን መሪ ኢራን ለእሥራኤል ምሕረት አታደርግም ሲሉ፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት በፊናቸው ኢራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ‘እጇን እንድትሰጥ’ አሉ

490

በአዲስ አበባና ስድስት ክልሎች የተስፋፋው የዝንጀሮ ፈንጣጣ እስካሁን 22 ሰዎችን አጥቅቷል

491

#88 Celebrating an anniversary (Med) - #88 Celebrating an anniversary (Med)

492

በአዲስ አበባ በቀን በትንሹ አራት ሕፃናት በወላጆቻቸው መንገድ ላይ ተጥለው እንደሚገኙ ተመለከተ

493

#85 Going to a hospital emergency department (Med) - #85 Going to a hospital emergency department (Med)

494

አውስትራሊያን ጨምሮ አምስት ምዕራባውያን ሀገራት በሁለት ገዲብ የእሥራኤል ሚኒስትሮች ላይ የፋይናንስና ጉዞ ማዕቀብ ጣሉ

495

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የሌበር ፓርቲ ለዳግም ምርጫ ድል የበቃው የ 'ተራማጅ አርበኛነት' አቋምን በማራመድ እንደሁ አመላከቱ

496

SBS 50 ዓመት አስቆጠረ

497

"አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በSBS አማርኛ ራዲዮ የሀገሬን ዜና በቋንቋዬ መስማቴ ከምንም በላይ ደስታ ሰጠኝ" ደራሲ ታክሎ ተሾመ

498

የኢትዮጵያን ድንበር የማካለል ሥራ ተቋማዊ ቅርፅ ሰጥቶ እንዲከናወን የሚያደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

499

"ኢትዮጵያና ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላቶች ናቸው የሚለው በሥፍራው የሌለ ዝማሬ ነው" የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዲወሊ መሐመድ አሊ

500

የኢድ አል አድሀ በአል እርድ ተድርጎ ድሁች እንዲበሉ የሚደረግበት በአል ነው ።